Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Jan 19, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ ጨረታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል። ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ሎት1. ሶፍትዌሮችን ጂፒኤስ ግዥ ሎት2. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ፣ ሎት3.

በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ ጨረታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Jan 19, 2026) ለመጀመሪያ ፣ለሁለተኛ እና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት1.የዶቄት ፋብሪካ መለዋወጫ ግዥ ለሶለተኛ ጊዜ፣ ሎት2.የመኪና ጎማና መለዋወጫ

በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ አወዳድሮ ከአሸናፊው የሚጓጓዘውን ማጓጓዝ፣ የሚገዛውን መግዛት፣ የሚሰራውን ማሰራት እና የሚሸጠውን መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 21, 2026) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለተለያዩ አገልግሎቶች (ጋራዥ ፣የአንጨት  ሥራ፣ የብረታ ብረት ሥራ የማምረቻ ኢንዱስትሪ ወዘተ) አገልግሎት የሚውል ቦታ ለማከራየት በድጋሚ  የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

Government(Jan 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/caf2d53b-ab8c-4549-b682-f0fef51a36d0/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0808-2018-PUR Object of Procurement: ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የቀለም

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የቀለም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት መኪና መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 19, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ አየነው ጋሻው አፈተከሳሽ ማሽን ተራ ዶትኮም ትሬዴንግ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር መካከል ስላለው አፈፃፀም

INVITATION TO EXPRESSION OF INTEREST

ethiotelecom(Feb 19, 2026)                                  

Dire Dawa Polytechnic College Would Like To Notify Amendment On RFB Reference No.: ET-DDPOLYTECHNIC-477613-GO-RFB

Ethiopian Herald(Feb 19, 2026) Addis Zemen(Feb 19, 2026) Amendment to Specific Procurement Notice for Request for BidsGoods (Two-Envelope Bidding Process)

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአውቶሞቢል መኪና መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 19, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ አየነው ጋሻው አፈ/ተከሳሽ ማሽን ተራ ዶትኮም ትሬዲንግ ኃየተየግ/ማህበር መካከል ስላው አፈፃፀም ክስ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አልማዝ አግደው እና የፍ/ባለዕዳ እነ እስክንድር ሽመልስ መካከል ስላለው

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ስልጠና ማዕከል በ2018 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ድርጅቶች ግዥ መግዛት ይፈልጋል

የብርሃን ጉዞ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም የተለያዩ ለትምህርት የሚውል የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ህንፃ መሳሪያ፣ የስፖርት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የኮምፒዩተር እቃ፣ መጻህፍትና የቢሮ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ ጫማ፣ የቤት እቃ፣ እስፔር ፓርት፣ ምግብ ነክ ኮንስትራክሽን፣ የጽዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ መስተንግዶ (onboard Service)፣ አገልግሎት የሚውል የቸኮሌት ምርቶችን ከሚያቀርቡ ድርጅቶች ጋር በኮንትራት ስምምነት ለሶሥት (3) አመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመስራት ይፈልጋል