Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Oct 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የቄራ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ክተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ቄራ ለማከራየት ይፈልጋል።

በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ክተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ቄራ ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 07, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኢ.ኘ.ድ 010/2019 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ/52/2019 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ

አማራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 04/02/2019 እና በ07/02/2019 በግልጽና በሐራጅ ጨረታአወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የቢሮውን አገልግሎት ለማዘመን የሶፍትዌር ልማት (Software Development) ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የቢሮውን

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ለእንስሳትና አሳ ሃብት ልማት ተጠሪ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መድሐኒትና የህከምና መስጫ ቁሳቁስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል

ይሓ ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አጫርቶ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ይሓ ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎችን የኤሌክትሪክ እቃዎችን ባለ 36 እና 18

በአ/ከ/ክ/ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) 1ኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፣ አ/ከ/ክ/ከ/ወ/5/ፋ/ጽ/001/19 በአ/ከ/ክ/ ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019

Adama Science and Technology University፡ Procurement of Electronics Equipment

Government (Aug 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0f7699e0-de53-4ee8-99a5-067e8a1ba134/open Lot Information

Arbaminch University፡ Procurement of Stationary Materials/የተማሪዎች ቦርሳ ጥራቱን የጠበቀ 1ኛ ደረጃ

Government (Aug 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d162b2bd-373b-4ada-87ea-c4ee0f6c0ac5/open Lot Information

Ministry of Labor and Skills፡ Procurement of Fuel and Lubricants

Government (Aug 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/825fcf80-bb44-4a2f-a164-87ef159a7d45/open Lot Information

ዋን ኤከር ፈንድ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ጥራት ያለው የሞሪንጋ ዘር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

2merkato.com (Aug 28, 2026) ለሞሪንጋ / ሽፈራው / አለኮ (Moringa stenopetala) ዘር ግዢ የወጣ ጨረታ ዋን ኤከር ፈንድ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ጥራት ያለው የሞሪንጋ ዘር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ይህንን ዘር

የመቂ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት የአዳራሽ ወንበር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የመቂ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት የአዳራሽ ወንበር በግልፅ ጨረታ