Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Oct 11, 2026) ያገለገለ ተሽከርካሪ እና መለዋወጫዎች በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አንጋፋ የአውቶሞቲቭ ኩባንያ ኦርቢስ የንግድ እና ቴክኒክ ማዕከል አ.ማ በኢትዮጵያ ስመጥር የሆኑትን የመርሰዲስ ቤንዝ እና ሬኖልት ተሸከርካሪዎች ብቸኛ

ኦርቢስ የንግድ እና ቴክኒክ ማዕከል አ.ማ. የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Oct 11, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 009/2019 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ለሁለተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ንብረት ለሁለተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 11, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር ዐ6/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢያዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክሎች እና የተሽከሪካሪ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢያዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Oct 11, 2026) Invitation for National Competitive Bid RE-Bid Ref. No: DBE-NCB- G-003-2026-27 Development Bank of Ethiopia invites interested bidders to participate on the bid for the Supply, Installation,

The Development Bank of Ethiopia (DBE) Invites National Competitive Bids for the Supply, Installation, Testing, Commissioning, and Training of Hybrid Inverters, Solar Photovoltaic (PV) Panels, and Battery Energy Storage Systems (BESS) for Eighteen (18) DBE Branches and District Offices.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ዲስክ ቶፕ ኮምፒተር እና ኘሪተር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ግ/ጨ/03/2019 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ዲስክ

የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ኃይል ሰ/ምዕ/ሪጅን/ትራ/ሰብ/ኦፕ ጥገና ቢሮ በሪጅኑ ስር በሚገኙ ኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ጣቢያ እና ትራንስሚሽን መስመር ጥገና የሰርቪስ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ሚኒባስ እና አይሱዚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ  መግዛት ይፈልጋል

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ደ/ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳ እንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ጽ/ቤት ሥር እንስሳት ክሊኒክ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መ/ደ/ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳ እንስሳት ና ዓሳ

የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የጥበቃ አውት ሶርስ (የአገልግሎት ግዥ) በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች ለመግዛት ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን ተወዳዳሪዎች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መስፈርት መሰረት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአማራ ቤቶች ልማት ድርጅት የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ቤቶች ልማት ድርጅት የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የደንብ

አልትሜት ኢትዮጵያ ጥበቃና ማማከር አገ/ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ለ2019 ዓ.ም የሥራ ዘመን አገልግሎት የሚውሉ የጥበቃ ሠራተኞችና የፅዳት ሠራተኞች ዩኒፎርምና ጫማዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መሊቅ የስልጤ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ ማህበር የፋይናንሻል ሥራ እንቅስቃሴ ከጥቅምት 01/2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 30/2018 ዓ.ም ድረስ ያለውን የ2016 እና የ2017 ሂሳብ ዘመን የሁለት ዓመት ደጋፊ ሰነዶችን የያዘ የ2016 ዓ.ም. 39 እና የ2017 ዓ.ም. 49 ፋይል አቃፊ ሰነዶችን ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የካፌቴሪያ አገልግሎት ሠራተኞች አልባሳት አምራች ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 12, 2026) የካፌቴሪያ አገልግሎት ሠራተኞች የአልባሳት አቅርቦት ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT-T650 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የካፌቴሪያ

Bahir Dar University፡ Procurement of Medical Equipment and Supplies

Government (Oct 13, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/75a27e19-1dd0-401c-b9e3-33de730b8c6c/open Lot Information