Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪና ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ 295/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የSVCD ፕሮጀክት የመኪና ግዥ በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተዘረዘረው መሰረት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የSVCD ፕሮጀክት የመኪና ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Government(Feb 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b17b702e-7433-40a0-af95-64b0a64d9bca/open Reference Number: MoR-NCB-G-0128-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: mor/ncb/g/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding
የገቢዎች ሚኒስቴር የህትመት ማስታወቂያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ/ሎት001/2018 የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት የአደጋ መከላከያና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በንግዱ ሥራ ዘርፍ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር
የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት የአደጋ መከላከያና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ/ ሎት002/2018 የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጀት ኮምፒዩተር ከነፕሪንተር በጨረታ አውዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋሉ፡፡ ስለሆነም በንግዱ ሥራ ዘርፍ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ፡፡
የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጀት ኮምፒዩተር ከነፕሪንተር በጨረታ አውዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የአገልግሎት ጊዜያቸዉ ያበቃ ጋዜጦችን ፣ ወረቀቶችንና መስታወቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የንብረት ማስወገድ ግልጽ ጨረታማስታወቂያ 002/2017 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የአገልግሎት ጊዜያቸዉ ያበቃ ጋዜጦችን ፣ ወረቀቶችንና መስታወቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Ethio Telecom National Competitive Bid for the Procurement of Fence & G+1 Guard House Work for CNR-Garage Compound
Ethio Telecom invites all interested and eligible bidders by this National Competitive Bid for the procurement of Fence & G+1
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል የተለያዩ የሕክምና መሣሪያዎች እና መድኃኒት እንዲሁም የተለያዩ ህትመቶችን በ2017 በጀት ዘመን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል የተለያዩ የሕክምና መሣሪያዎች እና መድኃኒት እንዲሁም የተለያዩ
The Eastern Nile Technical Regional Office ENTRO Invites Consultancy Services for Flood Management Interventions and Feasibility Studies in the Yabus River Catchment & Related Riverain Systems, Covering Ethiopia, South Sudan, and Sudan
REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (REOI)(CONSULTING SERVICES – FIRMS SELECTION) COUNTRY: EASTERN NILE COUNTRIES (EGYPT, ETHIOPIA, SOUTH SUDAN, & SUDAN)
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በጊምቢ ወረዳ የሚገኘው የጊምቢ አጠቃላይ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መሳሪያዎች እና መድኃኒት እንዲሁም የተለያዩ ህትመቶችን በ2017 በጀት ዘመን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በጊምቢ ወረዳ የሚገኘው የጊምቢ አጠቃላይ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መሳሪያዎች እና መድኃኒት እንዲሁም የተለያዩ
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ትክክሏ ወልደየስ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መገርሳ በዳዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የንብረት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍባለመብት ነፃ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በፍ/ባለዕዳ ኖቬጋ አግሮ ኢንዱስትሪ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
የአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ
የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀንማራዘሚያ ማስታወቂያ የአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባቸው ላሉት ለዋናው ቢሮ የአዳራሽ ውስጥ (indoor) እና የድርጅታችን
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ እንግዳሰው እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሱራፌል ተሾመ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ