Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ሽያጭ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ – የግ/ው/ሽ/ሜ/አ/ዘ/ግጨ/ሸ03/2018 በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር  MSF/LP/01/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ ለማሰራት ከዚህ በታች የተገለፀውን የዶዘር ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ ለማሰራት የዶዘር ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MC MSF/LP/01/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ ለማሰራት ከዚህ በታች የተገለፀውን የዶዘር ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ ለማሰራት የዶዘር ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረዳው አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ግዥ ሎት አንድ የግንባታ ማቴሪያል

በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግንባታ ማቴሪያል፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የምክር ቤት አዳራሽ የግንባታ ጥገና በግልጽ ጨረታ እና ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ልዩ ልዩ ቆራሊዎች፣ የናፍጣ ታንከር በሎት በማደራጀት በሐራጅ መሸጥ እና መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የውጫሌ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት አላቂ እቃዎች ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች ፣ ኮምፒውተርና ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የግንባታ እቃዎች ፣ የውሀ ዕቃዎች የትምህርት መሣሪያዎች ፣ ፈርኒቸሮች የደንብ ልብስና ጫማዎች የስፖርት ትጥቆች ፣ የመኪና ጐማ ፣ የሞተር ጐማ እና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Godinaa Shawaa Lixaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Walmaraa Bara Bajataa 2017’tiin Hojii Seektaroota Aanaaf Kan Oolumeeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshalee Elektirooniksii, Meeshaalee Dhaabbataa Biiroo Keessaa, Uffata Seeraa Hojjetootaa, Gommaa Konkolaataafi Motaraafi, Suphaa Konkolaataa Fi Suphaa Motar Saayikilii,suphaa Kompiitaraafi Pirintaraa Labsii Bittaa Mootummaa Naannoo Oromiyaa Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Bituu Barbaada

Godina Gujiiti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Waadaraa Manneen Hojii Mootummaa Aanichaa Keessatti Argaamanif Meeshaalee Barreesaa, Qulqulleessaa, Dhaabbii, Dhaabbii Dhummataa, Bittaa Elktrooniksii, Uffataa Seeraa Hojjataa, Motoorsaakilootaa Fi Kkf

M/M/O/ G/W/Bahaa Mana Gurguruu Barbaada

Caalbaasii Yeroo 2ffaa Falmii Raawwii Himaataan Machaal Shawaangizaawu fi Raawwiin Himatamtoonni 1ffaa Sanyii Salamoon 2ffaa Lamalam Tasfaayee 3ffaa Yoonaas Malaakuu

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች/እስቴሽነሪ/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስራያ ቤቶች የሚውሉ  የጽህፈት መሳሪያዎች

Baankiin Siinqee W.A Qabeenya Armaan Gadii Bu’uura Aangoo Labsii 97/1990 (akka Fooyya’etti) Kennameefiin Mana Jireenyaa Gurguruu Barbaada

Baankiin Siinqee W.A Qabeenya armaan gadii bu’uura Aangoo Labsii 97/1990 (akka fooyya’etti) kennameefiin gurguruu barbaada.’ TL   Maqaa Liqeeffataa  

Godina Booranaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Taltallee Meeshaalee Dhumeeyyii, Elektirooniksii, Goommaa Konkolaataa Fi Motorsaayikilii, Uffata Seeraa Hojjatootaa Fi Meeshaalee Dhaabbii Bara Baajataa 2017f Tajaajila Sekteroota Sadarkaa Aanaa Jiraniif Barbaachisan Caalbaasii IFAAN Dorgomsiisuun Bituu Barbaada

ETHIO TELECOM INVITES ALL INTERESTED AND ELIGIBLE BIDDERS (GC/BC GRADE 5 & ABOVE) BY THIS NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) FOR THE PROCUREMENT OF CONSTRUCTION OF G+4 SHOP & OFFICE BUILDING AND RELATED WORKS AT AKAKI

Yegna Microfinance Institution S.C Invites Interested Bidders for Consultancy Service of a Core Banking, Cloud Data Center, and Disaster Recovery Site Implementation Project

Invitation to Bid (Re-Advertised) Procurement of Consultancy Service for Core Banking System Implementation Project Bid Number – YMFI/003-24 1. Yegna