Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪና ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ 295/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የSVCD ፕሮጀክት የመኪና ግዥ በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተዘረዘረው መሰረት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የSVCD ፕሮጀክት የመኪና ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Government(Feb 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b17b702e-7433-40a0-af95-64b0a64d9bca/open Reference Number: MoR-NCB-G-0128-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: mor/ncb/g/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding
የገቢዎች ሚኒስቴር የህትመት ማስታወቂያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ/ሎት001/2018 የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት የአደጋ መከላከያና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በንግዱ ሥራ ዘርፍ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር
የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት የአደጋ መከላከያና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ/ ሎት002/2018 የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጀት ኮምፒዩተር ከነፕሪንተር በጨረታ አውዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋሉ፡፡ ስለሆነም በንግዱ ሥራ ዘርፍ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ፡፡
የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጀት ኮምፒዩተር ከነፕሪንተር በጨረታ አውዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥስት የእንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከአለም ባንክ ባገኘው የበጀት ድጋፍ በእንስሳት ዘርፍ ለተሰማሩ ደረጃ 2 እና 3 ተጠቃሚዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የወተት ማቀነባበሪያ ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየገዥው መለያ ቁጥር ET-AMH-LFSDP-GOS RFB-02/2017 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥስት የእንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከአለም ባንክ
በምዕራብ ወለጋ ዞን የቅልጡ ካራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም. የበጀት ዘመን በሥሩ ላሉት መ/ቤቶች አገልግሎት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ወለጋ ዞን የቅልጡ ካራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም. የበጀት ዘመን በሥሩ ላሉት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ከዚህ
አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ምግብ እንጀራ ለአርባ ምንጭ ካምፓሶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Procurement of የተማሪ ምግብ እንጀራ ለአርባ ምንጭ ካምፓሶች Procurement Reference No: AmU-NCB-G-0007-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድራቸው በጅማ ዋናው ቢሮ እና በስምንት እርሻዎች የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ውድቅዳቂ ብረታብረቶች፣ የተሸከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር HP/0006/16 በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2016/17 ዓ.ም በጀት አመት በእኖር ኤነር መገር ወረዳ ሚቄ ከተማ የመማሪያ ክፍል አንድ ብሎክ ባለ አራት ክፍል ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ 01 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2016/17 ዓ.ም በጀት አመት በእኖር
ስኬት ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸዉ ባንኩ
Hibret Bank Would Like to Invite Interested Bidders for the Installation and Supply of the Brand of ATM & Diebold
Bid Invitation Bid ref. HB/008/2024 Hibret Bank would like to invite interested Bidders for the installation and supply of the under-listed
ቦንጋ ማረሚያ ተቋም በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ የሕግ ታራሚዎች መኖ ዝግጅት አገልግሎት የሚውል ደረቅ የማገዶ እንጨት፣ የቢሮ ቋሚና አላቂ ጽህፈት መሳሪያዎች እና ጽዳት ዕቃዎች፣ የግንባታ ቁሳቁሶች፣ ኮሚፒውተርና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሕግ ታራሚዎች የሙያ ስልጠና ቁሳቁሶች እና ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቦንጋ ማረሚያ ተቋም በ2016/2017 በጀት አመት፡– 1ኛ በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ የሕግ ታራሚዎች መኖ ዝግጅት አገልግሎት የሚውል ደረቅ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ሰላም ማስከበር G+3 /20-03B/ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and Fix Approved Quality 8mm Thick Tempered Glass for Pergola Cover በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/PK/123/2016 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ሰላም ማስከበር G+3 /20-03B/ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and