Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 20, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና
በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ የበጀት ድጋፍ በራጴ ወረዳ ብርዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግንባታ ቀሪ ሥራ ለማስገንባት በዘርፉ በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Reporter (Aug 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ
አዲስ ባንክ አ.ማ. መኪና ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Aug 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የእውቅና ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ
ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Automotive Manufacturing Company of Ethiopia S.C. (A.M.C.E.) is Currently Looking for Organizations Who Are Interested to Provide Business Security Service.
Capital (Jul 12, 2026) The Automotive Manufacturing Company of Ethiopia S.C. (A.M.C.E.) INVITATION FOR SECURITY SERVICE 1. AMCE is currently
አዋሽ ባንከ አ.ማ. በጽሕፈት ሥራ ላይ ላልተሰማሩ የባንኩ ሠራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፋት ይፈልጋል
Fortune (Jul 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ RE-AB/002/2026-27 1. አዋሽ ባንከ አ.ማ በጽሕፈት ሥራ ላይ ላልተሰማሩ የባንኩ ሠራተኞች የደንብ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 12, 2026) የዝግ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ለአቶ ሽመልስ ካሱ ገረሱ ለሰጠው ብድር
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ፀሐይ በቀለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ እልፍነሽ ገ/ኪዳን መካከል ስላለው የፍርድ
በአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት በደ/ጎን/አስ/ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ተሽከርካሪ /መኪና/ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 12, 2026) የአፈ/ከሳሽ….. እነ ፍስሃ መብሬ የአፈ/ተከሳሽ ……ሳምሶን ቸርነት መንገድ ስራ ድርጅት መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ
The FDRE Ministry of Industry, with Financing from the African Development Bank, Invites Eligible Consulting Firms to Submit Expressions of Interest for a Project Completion Environmental and Social Audit for the Integrated Agro-Industrial Parks Support Project.
Ethiopian Herald (Jul 12, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES – FIRMS) THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA
YONAB Construction Invites Eligible Bidders to Provide Overall Surveying Services for the Awash-Kulubi-Dire Dawa/Harar Overlay Road Project, Specifically Contract 4: Duse-Dengego-Harar & Dengego-Dire Dawa.
Ethiopian Herald (Jul 12, 2026) NOTICE OF INVITATION FOR BIDS of WASH-KULUB-DIREDAWA/HARAR OVERLAY ROAD PROJECT; CONTRACT 4: DUSE-DENGEGO-HARAR & DENGEGO-DIRE
በጉለሌ ክ/ከ ዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ አገልግሎቶችን ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/ 2019 ዓ/ም በጉለሌ ክ/ከ ዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ፑል አስተዳደርና
የቤቴል ኦርፋኔጅ ሴንተር ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 12, 2026) የውጭ ኦዲተሮች አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ የቤቴል ኦርፋኔጅ ሴንተር የ2017፣ የ2018 እና የ2019 ሂሳብ በGAAP የተዘጋጀውን