Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 02, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0035/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. አዉቶሞቢል በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0034/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።

ዳሽን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያበድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-ኢፕድ 004/2019 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት የመኪና ኪራይ፣ የልጆች መጽሔት ህትመት፣ የዳይሬክተሪ ህትመት እንዲሁም የአክለሪክ ፎቶ ህትመት መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 04/13/2018 እና በ02/01/2019 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

National Tobacco Enterprises (Ethiopia) SC is Seeking Qualified and Legally Registered Service Providers for the Management of Non-Tobacco Materials (NTM), Which Includes the Handling of Provisioned Materials, Recyclable Solid Materials, and Chemical Disposal Materials.

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የማስተዋወቂያ ቁሳቁሶች ህትመት እና አቅርቦት በግልጽ ጨረታ በማእቀፍ ግዥ አወዳድሮ ለአንድ አመት ውል በመግባት የማስተዋወቂያ እቃ ከነ ህትመት መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ግ.ጨ/ኢ.ኢ.ኮ/02/2019 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የማስተዋወቂያ ቁሳቁሶች ህትመት እና አቅርቦት በግልጽ

በቡኖ በደሌ ዞን የበደሌ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ህጋዊ የሆኑና መስፈርት የሚያሟሉ ነጋዴዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በከተማዉ ዉስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የቢሮ ዉስጥ ፈርኒቸሮች፤ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የዉሀ እቃዎች፤ የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች እና ባጃጅ፤ የሠራተኞች ደንብ ልብስ እንዲሁም የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪ ጎማዎች መግዛት ይፈልጋል

የክርስቲያን ሚሽነሪ ፌሎውሺፕ ኢንተርናሽናል (CMF) ሲጠቀምባቸው የነበሩትን ሕንፃዎች ቪላ ቤቶች፣ አፓርትመቶች እና ተያያዥ ንብረቶችን በጥቅል ባሉበት ለሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት (CSO) ብቻ በጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ (ለመሸጥ) ይፈልጋል

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OT/17/2018 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ

ፀደይ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ አቶ ለማ ተፈራ ሶሪ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን

ZamZam Bank S.C. is Inviting Eligible Audit Firms to Provide External Audit Services for the Audit of its Financial Statements for Three Consecutive Years.

Reporter (Aug 16, 2026) Invitation For External Audit ServiceProcurement Reference no. ZZB/OT/005/EA/2026/27 1. ZamZam Bank S.C. would like to invite

Three Roots International (TRI) Invites Qualified and Legally Registered Contractors to Submit Bids for the Construction of a Six-seat Pit Latrine at Babogaya Primary School, Located in Bishoftu City Administration, Arsedi Woreda, Godeti Village.

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት ለወረዳው የሚያስፈልገውን የተለያዩ ዕቃዎች ኪራይ በግልፅ ጨረታ አወዳደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል