Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 04, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አለሚቱ ከበደ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ዘነበ ብርሃኑ ግዛው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.46929 በ03/11/2007ዓ.ም እና የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 03, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ብግጨ 04/2018 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ካምፓስ ባዘጋጃቸው የካፌና ሬስቶራንት የአገልግሎት መስጫ ህንጻ 843 ለተማሪዎች አገልግሎት እንዲሰጡ በኪራይ ህንጻ ለማከራየት በካፌና

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ካምፓስ ባዘጋጃቸው የካፌና ሬስቶራንት የአገልግሎት መስጫ ህንጻ 843 ለተማሪዎች አገልግሎት እንዲሰጡ በኪራይ ህንጻ ለማከራየት በካፌና ሬስቶራንት ዘርፍ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን በማወዳደር ለሶስት አመት ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 03, 2026)  የጨረታሽያጭ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 001 ፣002፣003፣004/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MSF/LP/09/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለፋብሪካችን የተለያዩ ክፍሎች እና የእርሻ ማሽነሪዎች ተሸከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለፋብሪካው የተለያዩ ክፍሎች እና የእርሻ ማሽነሪዎች ተሸከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአለፋ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Be’kur(Jan 12, 2026) የወጣ ጨረታ ማስተካከያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአለፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ዉስጥ ላሉ ተቋማት የቢሮ ግንባታ በበኩር

ስፋቱ 250 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Jan 12, 2026) ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ ከሳሽ ቸኮል ጥናው እና በአፈ/ተከሳሽ አስማረ ገረም መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ

የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ የሚያገለግል DGPS/GNSS የቅየሳ መሳሪያ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ የሚያገለግል DGPS/GNSS

በደቡብ ጎንደር ዞን የፎገራ ወረዳ ገን/ኢኮ/ጽ/ቤት ለፎ/ወ/ ሴክተር መ/ስሪያ ቤቶች የጽህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የእጅ ውሃ ፓምፕ መለዋወጫ እቃ፣ የእንሰሳት መድሃኒት፣ የባህል የሙዚቃ መሳሪያ መግዛት፣ ማሽን ኪራይ ዶዘር፣ ኤክስካቫተር፣ ግሬደር ከነነዳጁ መከራየት ይፈልጋል

የዳንግላ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ለመኖሪያ እና ለድርጅት አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን 2ኛ ዙር በግልጽ መደበኛ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Be’kur(Jan 12, 2026) የመሬት ሊዝ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዳንግላ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የመሬት ልማት ባንኪንግና ፋይናንሲንግ ቡድን

የቢቡኝ ወረዳ ግብርና ጽህፈት ቤት በብ/የሚ/የግ/ግክ/ ቡድን በ2018 በጀት አመት ለጽህፈት ቤቱ አገልግሎት የሚውል የማንጎ ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቢቡኝ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በብ/የሚ/የግ/ግክ/ ቡድን በ2018 በጀት አመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የማንጎ ዘር

በምዕራብ ጐጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የሰከላ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለሰከላ ወረዳ ሴ/መ/ቤቶች ለተለያየ አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት እና ለመግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በጃንጓ ቀበሌ የጠበቀ የገበሬ ማሰልጠኛ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 12, 2026) በድጋሜ የወጣ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካይነት ለግብርና ጽ/ቤት በክልሉ

297.17 ካ.ሜ ላይ ያረፈ ቤትና ቦታ የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Jan 12, 2026) የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በከሣሽ ሰጊድ ሙሀመድ እና በተከሣሽ አረጊቱ ጫኔ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በባ/ዳር