Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር_01/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ_ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች መኪናን ጨምሮ በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ንብረቶች እና ሌሎች ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ

ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ 2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት አመታዊ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 18, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ 2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት አመታዊ የተሽከርካሪ መለዋወጫ

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደብረ ማርቆስ ሪጅን ሰራተኞችን የስራ አልባሳት (ዩኒፎርም) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰፋት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEU/DMR/SPG/NCB-006/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደብረ ማርቆስ ሪጅን ሰራተኞችን የስራ አልባሳት (ዩኒፎርም) በግልጽ

የደ/ም/ዕ/ኢ ሕዝቦች ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለመንግስታዊ ስራ የሚውሉ የማርሽ ባንድ መዚቃ መሳሪያ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 18, 2026) የሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ድጋሚ ማስታወቂያ ግ/ጨ/ቁ/002/2018 ዓ.ም የደ/ም/ዕ/ኢ ሕዝቦች ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለመንግስታዊ ስራ

ቤዛ ኮሚዩኒቲ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን ህጋዊ ፊቃድ ያላቸውን የኦዲት አገልግሎት ድርጅቶችን በጨረታ በማወዳደር የድርጅቱን የ2025 እኤአ በጀት ዓመት ሂሳብ በውጪ ኦዲተሮች በማስመርመር ሪፖርት እንዲቀርብለት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 18, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ቤዛ ኮሚዩኒቲ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን ህጋዊ ፊቃድ ያላቸውን የኦዲት አገልግሎት ድርጅቶችን በጨረታ በማወዳደር የድርጅቱን

ስኬት ባንክ አ.ማ መኪና እና አክስዮን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን

የደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን ግብርና መምሪያ የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 18, 2026) የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2018 የደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን ግብርና መምሪያ ለ2018/19

የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 18, 2026) የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ 1. ሳምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 995 2.

ፎክስ ፎር ሰስተነብል ዴቬሎፕመንት ኢትዮጵያ (ኤፍ ኤስ ዲ) የበጎ አድራጎት ድርጅት ከሲቭል ማህበረሰብ ባለስልጣን በሰርተፍኬት ቁጥር 6852 ተመዝግቦ በሀዋሳ ከተማ ውስጥ እየሰራ ያለ ሀገር በቀል ድርጅት ሲሆን ድርጅቱ እ.እ.አ.2023 እና የ2024 የሃሳብ ኦዲት ሥራ ማሰራት የፈለገ በመሆኑ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ሕብረት ባንክ አ.ማ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሕባ0010/2018 ሕብረት ባንክ አ.ማ ሲገለገልባቸው የነበሩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች (ተሽከርካሪዎች) ባሉበት ሁኔታ በዝግ