Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Sep 27, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ዘመን ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ዲኬቲ ኢትዮጵያ (ድንቅ ክስተት ለጤና) የተባለ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ሲሆን ማህበራዊ ግብይትን በመከተል የቤተሰብ እቅድን ለማስፋፋት፣ ኤችአይቪን ለመከላከል እንዲሁም የእናቶችና ህፃናት ጤናን

ዲኬቲ ኢትዮጵያ (ድንቅ ክስተት ለጤና) ለድርጅቱ የቢሮ አገልግሎት የሚውል አንድ (01) አነስተኛ ኤስ.ዩ.ቪ (Small SUV) ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (Sep 27, 2026) የድርድር ሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90  እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በድርድር ሀራጅ

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤቶች በድርድር ሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 27, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ  የሐራጅ  ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረት መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ የእጅ ሰዓቶች እና ኮስሞቲክሶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው በጅማ

የመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ የኮንስትራክሽን መምሪያ የነቀምት ምዕራብ ግንባር የሰራዊት ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉሉ በየዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ የህንፃ ሥራ ተቋራጭ ድርጅቶች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በመሃንዲስ ዋና መምረያ ኮንስትራክሽን መምሪያ ነቀምት

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቁም ደን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ የቁም ደን ሸያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-02/2019 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ (ዋና መስረያ ቤት) የሚገኙ የሽያጭ ማሽኖች የጥገና እና የማሻሻያ (ማዘመን) በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ (ReBid for Vending Machine Repair and Upgrade) ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት የይርጋዓለም ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት በ2019 በጀት ዓመት ከውስጥ ገቢ ከአስፓልት እስከ እስታድዬም መግብያ ድረስ የኮብል እስቶን እና ድች ግንባታ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ

በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ አስተዳደር የሠላም በር ቅድመ አንደኛ የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን እና ስራዎችን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መመሪያ መ.ቁ 02/19 በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ አስተዳደር የሠላም በር ቅድመ አንደኛ የመጀመሪያና

ድሬዳዋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 ዓ.ም. ለመማር ማስተማር ሂደት የሚያገለግሉ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድሬዳዋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 ዓ.ም ለመማር ማስተማር ሂደት የሚያገለግሉ፣ የአውቶሞቲቭ እቃዎች ኤሌትሪክ

የሮቤ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ለሁለተኛ ጊዜ ግዥ በከተማው ስር ላሉ መ/ቤቶች የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማስጠገን ይፈልጋል