Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Oct 19, 2026) ጨረታና ጥሪለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የውሃ ጉድጓድ ጠላቂ ፓምፕግዥ እና ተከላ ግልፅ ጨረታ Electric submersible pump ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ24

ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ እቃዎችን ግዥና ተከላ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዐ25/19 ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በጨረታ አንድ (ሎት 1)፡- እስከ 1,500 ኪ.ግ

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት እስከ 1,500 ኪ.ግ የመጫን አቅም ያለው በኤሌክትሪክ የሚሰራ የእቃ ማጓጓዣ ጋሪ (Electric Pallet Truck) ግዥ፣ እና የወረቀት መፍጫ ማሽን (Paper Shredder) ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 19, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 15/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሐራጅ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Oct 19, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደ/ጐን/አስ/ዞን/ከፍ/ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1. የባለ ጉዳይ ማስተናገጃ ጠረጴዛ (የሚሰራ)  ሎት 2. የግድግዳ ማስዋቢያ ፓኔል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና

የደ/ጐን/አስ/ዞን/ከፍ/ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ የባለ ጉዳይ ማስተናገጃ ጠረጴዛ (የሚሰራ) እና የግድግዳ ማስዋቢያ ፓኔል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሳተም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ (መ/ቁ/93166) በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ በሰበታ (አዲሱ ፉሪ ክ/ከተማ ቀበሌ 02) የሚገኝ የቦታ ስፋቱ 200 ካ/ሜ የሆነ በሊዝ የሚተዳደር ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ (መ/ቁ/102803) የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በቀድሞ ወረዳ 25 በአዲሱ ወረዳ 13 የሚገኝ የቦታ ስፋቱ 694.88 ካ/ሜ የሆነ ድርጅት ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

The South West Ethiopia People Region (SWEPR) Lowlands Livelihood Resilience Project (LLRP-II) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders with Road Construction Licenses or General Contractor (GC) Status for the Construction of the Gara Medium Span Bridge (16m) in Uffit Kebele, Goba Woreda, Kaffa Zone.

የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ስር ለሚገኘዉ መንገድና ሎጀስቲክ ጽ/ቤት ለሚያስጠግነዉ መንገድ የማሽን ኪራይ ተከራይቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ስር ለሚገኘዉ መንገድና ሎጀስቲክ ጽ/ቤት ለሚያስጠግነዉ መንገድ የማሺን

AMENDMENT NOTICE (Bid Security Correction): LLRP-II SWEPR-RPCU Invites Bids for Construction of Unpaved Access Roads & Bridge in West Omo Zone (Ref: ET-SWE-RPCU-575641-CW-RFB)

Ethiopian Herald (Oct 15, 2026) AMENDMENT Country: Ethiopia FOR SPECIFIC PROCUREMENT NOTICE (SPN) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Request for Bids

The Somali Regional State, Kebri Dehar Poly Technic College Invites Eligible Bidders to Bid for the Supply of Food and Food-Related Items to the College Students in the 2019 E.C. Fiscal Year

የፉሪ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽሕፈት ቤት ለፉሪ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ጽሕፈት ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ ማሽነሪዎች፣ የሰው እና ደረቅ ጭነት እንዲሁም ደብል ጋቢና ፒካፕ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ዓለም 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር በአዲስ አበባና በክልል ጽሕፈት ቤቶች ያሉትን የማኅበሩን ሀብቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የሀብት ግምት (Asset Valuation) አገልግሎት ማስገዛት ይፈልጋል

ABAYS Trading P.L.C. (Almi Products) Invites Qualified Suppliers, Manufacturers, Farmers’ Cooperatives and Traders to Submit Sealed Bids for the Supply of Raw Materials (Spices, Seeds, Pulses, Flour, Palm Oil, Sugar, Coffee, Salt and Firewood).