Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Oct 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8f8bcd8c-1ba4-44c1-9046-e259b0d2a4a9/open Reference Number: MOD-NCB-G-0210-2019-BID-Open-Re-bid Lot Reference: MOD/NCB/G/2019 Procurement Information Procurement Type:

Ministry of Defense :Procurement of Water M.S.C

Addis Zemen (Oct 12, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 14/2019 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ሞባይሎች፣ የሞባይል

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Oct 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/45135caf-efd6-4462-b0bf-b0fb46456722/open Reference Number: EFP-NCB-G-0045-2019-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EFP-LOG-031-2019 E.C Procurement Information Procurement

Ethiopian Federal Police: Procurement of Uniforms

Addis Zemen (Oct 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል ለ2019 የመኪና መለዋወጫ የፅህፈት መሳሪያ ቋሚ እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፤ ኤሌክትሮኒክሶች እና ጥሬ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል የመኪና መለዋወጫ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ ቋሚ እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፤ ኤሌክትሮኒክሶች እና ጥሬ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አንድነት ቅቤና ቅመማ ቅመም አክሲዮን ማኅበር ለ2019፣ 2020 እና 2021 በጀት ዓመት የሚሠራባቸውን የድርጅቱ ሂሳብ ኦዲት የሚያደርግ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፋና 02 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፋና 02 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ/ም በጀት

የድሬዳዋ አስተዳደር አዲሱ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Dire Gazetta (Sep 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር አዲሱ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት አመት ከዚህ በታች በሎት (LOT)

ActionAid Ethiopia Invites Bids from Eligible Contractors (WWC or GC Grade 5 and Above) for the Construction of the Ilfeta Phase-II Water Supply Project Located in West Shoa Zone, Ilfeta Woreda.

Addis Zemen (Oct 10, 2026) Invitation for Bids (Re-Advertised) Issued By ActionAid Ethiopia Bid Category Construction ActionAid Ethiopia is a

በሲዳማ ክልል የሎካ አባያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 10, 2026) የጨረታ መስታወቂያ በሲዳማ ክልል የሎካ አባያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ

በጉለሌ ክ/ከተማ አዲስ አበበ ቁ.1 የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ፣ ድጎማ እና በውስጥ ገቢ በጀት የሚያገለግሉ ልዩ ልዩ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በመጀመሪያ ዙር ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአንጎት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የእንስሳት የህክምና መድሀኒት፣ ፈርኒቸር የሚሰራ፣ ፈርኒቸር የሚገጥም፣ የቢሮ ጥገና እና የሽንት ቤት ግንባታ ለማሰራትና መግዛት ይፈልጋል

ኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ) እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Adama Science and Technology University: Procurement of Construction Materials

Government (Oct 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cc5ca9bc-2539-4363-8bff-e5f610cfa60c/open Lot Information