Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 20, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና
በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ የበጀት ድጋፍ በራጴ ወረዳ ብርዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግንባታ ቀሪ ሥራ ለማስገንባት በዘርፉ በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Reporter (Aug 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ
አዲስ ባንክ አ.ማ. መኪና ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Aug 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የእውቅና ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ
ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የአሪ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የተማሪ መጽሐፍት ከወላይታ ሦዶ ወደ ጂንካ ለማጓጓዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የአሪ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የተማሪ መጽሐፍት ከወላይታ ሦዶ
Ethio Telecom is Inviting Eligible Companies to Express Their Interest in Providing Vehicles Upholstery and Decor Services.
ethiotelecom (Aug 18, 2026) Floating Date: As of August 17, 2026 1. Ethio Telecom invites all interested and eligible companies
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ነቀምቴ ዲስትሪክት Chemical Sprayer መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የድርድር ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በካፒታል ዕቃ ኪራይ ንግድ ሥራ አዋጅ ቁጥር 103/1998
በቡኖ በደሌ ዞን የገቺ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም የበጀት ዓመት በወረዳው ላሉት ሴክተር መ/ቤቶች የሚዉሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 በቡኖ በደሌ ዞን የገቺ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም
የፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት የጨረታ ማስተካከያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ካሳሁን ፍስሃ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ጸዳለ ወ/ማርያም መካከል ስላለው የፍ/አፈጻጸም ክርክር ጉዳይ
የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የቴሌቪዥንና ሬዲዮ ማስታወቂያ ፕሮዳክሽን ሥራ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ እቃ ግዥ/ አገልግሎት/
የሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ባለሥልጣን ለንግድ እና ለመኖሪያ አገልግሎቶች የተዘጋጁ ቦታዎችን በመደበኛ የሊዝ ጨረታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ባለሥልጣን የከተማ
የልደታ ልማት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዥው መለያ ቁጥር 01/2019ዓ.ም በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 9 አስተዳደር ስር ያለው ልደታ ልማት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ዞን የጋዝጊብላ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጋዝጊብላ ወረዳ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ዞን የጋዝጊብላ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በ2019