Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0005/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ ለቢሮ ሥራ አስፈላጊ የሆነ የኤሌክትሮኒክስ (የአዳራሽ sound system) ዕቃዎችን እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ ሕጋዊ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ (የአዳራሽ Sound System) ዕቃዎችን እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኤስጂቢ ደብሊው አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር የጻረክተሮች ቦርድ በማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ በተሰጠው ስልጣን መሠረት 1. በአዲስ አበባ ከተማ በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ
ኤስ.ጂ.ቢ.ደብሊው አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልዕ ሐራጅ ጨረታ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልዕ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአብክመ በደቡብ ወሎ መስተዳድር ዞን የአም/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያግጨ 02/2018 ዓ/ም በአብክመ በደቡብ ወሎ መስተዳድር ዞን የአም/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ለአም/ወ/ግ/ገ/ልጽ/ቤት በክልል EU ካፒታል
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት አመት የተለያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት አመት የሚሆን በ2ኛ ዙር
ከኤች አይ ቪ ጋር የሚኖሩ የኢትዮጵያ ፖሊስ ሰራዊት እና ቤተሰቦቻቸው ማህበር በጎ አድራጎት ማህበር በ2017 ዓ/ም ጀምሮ አንድ አመት የሒሳብ ሰነዶችን በህጋዊ እና በተመሰከረላቸው የውጭ የአመቱን ሰነድ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ ከኤች አይ ቪ ጋር የሚኖሩ የኢትዮጵያ ፖሊስ ሰራዊት እና ቤተሰቦቻቸው ማህበር በጎ አድራጎት
ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን እያመረተ የሚገኘውን አበባ በሚጭኑ ኮልድ ትራክ ደረቅ ጭነት መኪኖች ከወንጀጣ ባህር ዳር አዲስ አበባ የሚያጓጉዝ ድርጅትን በጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የኮልድ ትራክ ደረቅ ጭነት የአበባ ማጓጓዣ እና የተለያዩ ግብአቶችን ማጓጓዣ የመኪና
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽህፈት ቤት በአቶ ደረጀ የሺጥላ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ እየሩሳሌም ጌታቸው መካከል ያወጣውን የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ አድርጎበታል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) ማረሚያ በፍ/ባለመብት አቶ ደረጀ የሺጥላ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ እየሩሳሌም ጌታቸው የሐራጅ ቀን መጋቢት 21 ቀን
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለሚያስገነባው የእህል መጋዘን ግንባታ ለማስገንባት በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለሚያስገነባው የእህል መጋዘን ግንባታ
የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን በሪጅኑ ስር ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች እና በአገልግሎት መስጫ ማዕከላት ለሚገኙ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች የሚውል የተለያዩ 6 (ስድስት) አይነት የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር ሰሜአ/አ/ግ/ጨ/007/2018 የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን በሪጅኑ ስር ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች እና በአገልግሎት
በልደታ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ስፖርት ምክር ቤት ግዥ ቡድን በቢሾፍቱ/ደብረ ዘይት/ ከተማ የምግብ የውሃ የትራንስፖርት እና የመኝታ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር SM 04/2018 በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ስፖርት ምክር ቤት
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር