Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማሕበር በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ወረዳ የጨው ፕሮሰሲንግ ፕላንት ለመገንባት የአዋጭነት ጥናት እያገባደደ የሚገኝ ሲሆን የዚህ ጥናት አካል የሚሆን የአካባቢ ተጽዕኖ ጥናት
አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማሕበር በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ወረዳ የጨው ፕሮሰሲንግ ፕላንት ለመገንባት የአዋጭነት ጥናት እያገባደደ የሚገኝ ሲሆን የዚህ ጥናት አካል የሚሆን የአካባቢ ተጽዕኖ ጥናት በተጓዳኝ ፍቃድ ያላቸው ባለሙያዎችን አወዳድሮ ማስጠናት እና በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ወረዳ የሚገኘውን የጨው ጅኦሜምብሬን ባለ 1.5 እና ባለ 2.5 ውፍረት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጣውላ ምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት ደብረ–ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት ደ/ሲና እንጨት መሰንጠቂያ ማሽን የተመረተ 127.77 ሜ/ኩብ የፈ/ዕድ ጣውላ ምርት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ
የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት ደብረ-ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት ደ/ሲና እንጨት መሰንጠቂያ ማሽን የተመረተ 127.77 ሜ/ኩብ የፈ/ዕድ ጣውላ ምርት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የቁም ባህርዛፍሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡- 02/2017 ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በጋምቦ ዲስትሪክት ስር በቆሬ ወረዳ ውስጥ የሚገኝ ልዩ ስሙ ኬታጄማ በጭላሎ ጋለማ
ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ የተለያዩ የቁም ባሕርዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና የሚገኙበትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEPOP/G NCB/07/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪከ ኃይል ለአሸጎዳ ንፋስ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሚያገለግል ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ስራ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪከ ኃይል ለአሸጎዳ ንፋስ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሚያገለግል ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ስራ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር
Oromia Construction Corporation (OCC)would Like to Extension of Bid Closing and Opening Date
Extension of bid Opening Oromiya Construction Corporation (OCC) announced the supply of Diesel Generator with all accessories with Ref No.
The Melba, Printing Publishing & Packaging S.C. Invites Eligible Bidders to Purchase Paper Products by National Competitive Bidding (NCB)
INVITATION FOR BIDBID REF. NO: MELBA/NCB/G/36/2016 The Melba, Printing Publishing & Packaging S.C. invites eligible bidders to purchase paper products
አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የአውቶቡስ ሞተር አገልግሎት ግዥ ፣ አውቶሞቲክ ትራንስሚሽን ጥገና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አአከአአድ/ግጨ/አሞአትጥአ/001/2017 አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፀውን ፍላጎት በሀገር ውስጥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like To invite All Interested and Eligible Local Suppliers Bee Veil, Bee Brush, Embedder, Wax Molder 22X42 Cm
Bid announcement: Bee Vail, Bee Brush, Embedder, and Was Molder The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH would like