Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የፍ/ባለመብት የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን እና በፍ/ባለዕዳ ኢትዮ ቻይና ኃ/የተ/የግ/ ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 94748 በ14/11/2015 ዓ.ም እና

የተለያዩ የፈርኒቸር እቃዎች እና 4 ኩንታል የሚጭን የደረቅ ጭነት ተሸከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Invitation for Bid for Detailed Geotechnical and Geophysical Investigation of Seventy Bridges Crossing and five deep cut sections area along Addis-Nekemte Expressway Road Project Procurement Reference Number: HONG-IK/ PRO/001/2024(RE-BID) Addis

HONG-IK in JV with SEOYOUNG and PIRI, and Sub Consultancy with G and Y Engineering Now Invites Eligible Consulting Firms (“sub-Consultants”) to Provide the Services for Detailed Geotechnical and Geophysical Investigation of Seventy Bridges Crossing and Five Deep Cut Sections Area Along Addis-Nekemte Expressway Road Project

በድጋሚ የወጣ የመጋዘን እና የቢሮ ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ድርጅታችን አምቦ ማዕድን ውሃ አክሲዮን ማኅበር በሻሸመኔ ከተማ ቡልቻና ቀበሌ ለቢሮ እና ለመጋዘን አገልግሎት ሲገለገልበት የነበረውን 2040 ካሬ ሜትር ቅጥር ግቢ ውስጥ

አምቦ ማዕድን ውሃ አክሲዮን ማኅበር በሻሸመኔ ከተማ ቡልቻና ቀበሌ ለቢሮ እና ለመጋዘን አገልግሎት ሲገለገልበት የነበረውን 2040 ካሬ ሜትር ቅጥር ግቢ ውስጥ ያረፈ ቢሮ እና መጋዘን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

INVITATION TO RE-BID Ref No: ERCS/WK/040/24 The Ethiopian Red Cross Society Head Quarter office invites eligible and qualified contractors and for the Installation of Heavy Duty Racking work at the

The Ethiopian Red Cross Society Head Quarter Office Invites Eligible and Qualified Contractors for the Installation of Heavy Duty Racking Work at the ERCS Main Warehouse in Addis Ababa, Strategic Warehouses at Bahir Dar and Hawassa

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት እንጦጦ ላይ ባስገነባው አዲሱ የአትሌቲክስ መንደር ውስጥ ለሚገኙና ቁጥራቸው ከ35 እስከ 50 ለሚሆኑ አትሌቶችና አሠልጣኞቻቸው ምግብ አገልግሎት የሚያቀርቡ ሆቴሎች ድርጅቶች ማህበራትና ግለሰቦችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

የአትሌቶች የምግብ አቅርቦት ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፤ ኦ.ደ.ዱ..እ.ድ -01/2017 የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት እንጦጦ ላይ ባስገነባው አዲሱ የአትሌቲክስ መንደር ውስጥ

ኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ የተለያዩ ዕቃዎችን ወደ ተለያዩ ቦታዎች,ከኦሞ ኩራዝ ስኳር ፋብሪካ ወደ አዲስ አበባ እና ከፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ወደ አዲስ አበባ ስኳር ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር LP/OT/04/SIG/2016/17 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 በጀት ዓመት የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ሎቶች

የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥ ዉሃ ና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የዉሃ ማጣሪያ ኬሚካሎችን (Water Treatment Chemicals ) በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥ ዉሃ ና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የዉሃ ማጣሪያ ከሚካሎችን (Water

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍባለመብት ወ/ሮ አፀደ ተገኝ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ጌታሰው ደመቀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል

በስልጤ ዞን በዓለም ገበያ ከተማ አሰተዳደር ፋይንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የእስቴሽነሪ እቃዎችን ጥቅል ግዢ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መነግሥት በስልጤ ዞን በዓለም ገበያ ከተማ አሰተዳደር ፋይንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የእስቴሽነሪ እቃዎችን ጥቅል

በስልጤ ዞን በዓለም ገበያ ከተማ አሰተዳደር ፋይንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የእስቴሽነሪ እቃዎችን ጥቅል ግዢ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መነግሥት በስልጤ ዞን በዓለም ገበያ ከተማ አሰተዳደር ፋይንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የእስቴሽነሪ እቃዎችን ጥቅል

በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 04 ፋይናንስ ጽ/ቤት ቋሚ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የእስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ ህትመት፣ መስተንግዶ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የመድረክ ማስዋብ/ዲኮር፣ የደንብ ልብስ ስፌት እና የጥገና እቃዎች ግዢ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 04 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም እቃዎችን እና አገልግሎችን በግልፅ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የሥራ ክፍሎች እና አካባቢዎች የጽዳት አገልግሎት ግዥን በዘርፉ ከተሰማሩ ፍቃድ ካላቸው እና የሥራ ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በድጋሜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር (EEP/ST/NCB/02/2017) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የሥራ ክፍሎች እና አካባቢዎች የጽዳት አገልግሎት

የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለስልጠና እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 1/2017 ዓ.ም. ለስልጠና እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ግዥ ለመፈጸም