Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 ዓ/ም በጀት የምያስፈልገውን የውሃ ማጣረያ ኬሚካል (Water Treatment Chemical) ካልሼም ሃይፓክሎራት(calcium hypochlorite) በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 ዓ/ም በጀት የምያስፈልገውን የውሃ ማጣረያ ኬሚካል (Water Treatment Chemical) ካልሼም ሃይፓክሎራት(calcium Hypochlorite) በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ደረጃ በተለያዩ
ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለመማሪያ ክፍል መቀመጫ የሚሆኑ 150 ARM CHAIR ወንበሮችን እና የዉሃ ፓምፕ ሞተር (Water Pressure Pump) ብዛት አንድ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውን እና ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። አበዳሪው
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ የሆነ G+3 ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ ቤት አገልግሎት የሚሆን የወፍጮ ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid LOT-32 ለተማሪዎች ምግብ ቤት አገልግሎት የሚሆን የወፍጮ ዕቃ ግዥ Procurement Reference No: BU-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type:
ካይት ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተወ/የግ/ማኅበር የቨርጅን ወረቀት ጥሬ ዕቃ ተረፈ ምርት (Bundle) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ካይት ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተወ/የግ/ማኅበር የቨርጅን ወረቀት ጥሬ ዕቃ ተረፈ ምርት (Bundle) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ማንኛውም በጨረታው
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የመካኒካል ኢንጂነሪንግ መለዋወጫ እቃዎች ለዩኒቨርሲቲው ዋና ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የመካኒካል ኢንጂነሪንግ መለዋወጫ እቃዎች ዪኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0005-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
ZOA from Relief to Recovery is Seeking for Competent and Reliable Consultancy Firm to Conduct an End-line Survey on “Multi-Sectoral Emergency Response to Conflict-Affected Communities” in the Eastern Zone of Tigray Region, Ethiopia
CALL FOR CONSULTANCY SERVICE Bid No.: ZOA/05/2024 ZOA from Relief to Recovery is an international NGO registered with the Federal
ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Immigration and Citizenship Service (ICS) Invites Eligible Bidders to Consultant Baseline Application Development and Scope of Work for Data Centre Design and Planning
Immigration and Citizenship Service 1. Background The Immigration and Citizenship Service (ICS) was established based on the powers and functions of
The Ethiopian Lottery Service (ELS), Looking for a Partner Capable of Rendering End-to-end Services in Digital Transformation
Expression of Interest (EOI) – Lottery Operations The Ethiopian Lottery Service (ELS), the Ethiopian exclusive lottery operator, wants to partner
Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Color Printer Toner
Invitation for Bid Purchase of Color Printer Toner (Samsung CLP-775 ND) Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0766-2016-PUR Object of Procurement:
ጎላጉል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር ያገለገለ ተሽከርካሪ እና የተለያዩ የሆቴል እቃዎች ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ያገለገለ ተሽከርካሪ እና የተለያዩ የሆቴል እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ የወጣ ማስታወቂያ ቁጥር፡ 002 ጎላጉል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከዚህ በታች የተገለፀው