Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Invitation to Bid PROCUREMENT OF PNEUMATIC TYRE AND FORK LIFT TYRE Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0164-2017-BID-Re-bidProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code: 103103000 Title: Vehecle Tyres &

Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Pneumatic Tyre and Fork Lift Tyre

በድጋሚ የወጣ አስቸኳይ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት 1ኛ የውሃ ቧንቧ ዕቃዎች 2ኛ የውስጥ ሂሳብ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የውሃ ቧንቧ ዕቃዎች እና የውስጥ ሂሳብ ለማስመርመር የታወቀ የኦዲት ሙያ ፍቃድ ያላቸው ግለሰቦች በአስቸኳይ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ /ለሁለተኛ/ጊዜ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ለበንሳ ዳዬ አዲሱ ማረሚያ ተቋም በ2017 በጀት ዓመት ለሕግ ታራሚዎች ለምግብ ዝግጅትና ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን

የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ለበንሳ ዳዬ አዲሱ ማረሚያ ተቋም በ2017 በጀት ዓመት ለሕግ ታራሚዎች ለምግብ ዝግጅትና ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የፍ/ባለመብት አቶ ሲሳይ ገ/ማርያም እና የፍ/ባለዕዳዎች እነ አለማየሁ ገ/ማርያም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 310986 3104 2016 ዓ.ም በ24/11/2015 ዓ.ም

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ቆሎ ለመወዩ ዋናው ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ቆሎ ለመወዩ ዋናው ካምፓስ Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0025-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

በኢፌዲሪ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታሸገ ውሃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የታሸገ ውሃ Lot Information Procurement Reference Number: PPS-NCB-G-0091-2016-PUR Object of Procurement: የታሸገ ውሃ Description: የታሸገ ውሃ Award

በኢሉባቦር ዞን የበቾ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ እና የተለያዩ የቢሮ አላቂ እቃዎች፣ የተለያዩ የትምህርት፣ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የሠራተኞች ደምብ ልብስና የስፖርት ትጥቆች የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢሉባቦር ዞን የበቾ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዘመን በስሩ ላሉት የመንግስት መስሪያ ቤቶ እና መንግስታዊ ያልሆኑት

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የበሬ ሥጋ አቅርቦት ማዕቀፍ ስምምነት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ASU/NCB/G/001/2017 BID የበሬ ሥጋ አቅርቦት ማዕቀፍ ስምምነት ግዥ Procurement Reference No: ASU-NCB-G-0006-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

ንጋት የአርሲ ሥሬ ልማት ማህበር የ2016 ዓ/ም በጀት አመት የሂሳብ እንቅስቃሴውን በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ “ንጋት የአርሲ ሥሬ ልማት ማህበር” የ2016 ዓ/ም በጀት አመት የሂሳብ እንቅስቃሴውን በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በሙያው ፈቃድ ያላቸው ተወዳዳሪዎች፦

Debark University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent

Invitation to Bid Procurement of Car Rent ሃይሩፍ ደረጃ አንድ Procurement Reference No: DKU-NCB-NC-0023-2016-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተወረሱ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

የተተዉ ዕቃዎች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ግ-07/2017 ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር

Debark University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent

Invitation to Bid Procurement of Car Rent ኮስትር አንደኛ ደረጃ Procurement Reference No: DKU-NCB-NC-0024-2016-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና/ኢኮ/ልማት መምሪያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለአረንጓዴ ልማት እንክብካቤ ሥራ አገልግሎት የሚሰጥ የሳር ማጨጃ ማሽን ግዥ ለመፈጸም በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና/ኢኮ/ልማት መምሪያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለአረንጓዴ ልማት እንክብካቤ ሥራ