Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ሰይፈ ገ/ፃዲቅ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ገ/ፃዲቀ ጨርቆስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/289626 በ21/3/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአሰላ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2017 የበጀት ዓመት ማዕከሉ ለሚያመርታቸው የምርምር ዕቃዎችና ቴክኖሎጂዎች ግብዓት የሚውሉ ብረታ ብረቶች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የመኪና ዕቃዎች፣ ቋሚ እና አላቂ የወርክ ሾፕ
የአሰላ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2017 የበጀት ዓመት ማዕከሉ ለሚያመርታቸው የምርምር ዕቃዎችና ቴክኖሎጂዎች ግብዓት የሚውሉ ብረታ ብረቶች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የመኪና ዕቃዎች፣ ቋሚ እና አላቂ የወርክ ሾፕ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንከ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ ያገለገሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የእቃው አይነት ሞዴል/ ብራንድ
ስኬት ባንከ አ.ማ ያገለገሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሕብረት አ.ማ. የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ የጥበቃ ቤቶች፣ የመኪና ጎማዎች አልሙኒየም ፓርቲሽኖች፣ የብረት ላሜራዎች፣ የቶነር ካርትሬጆች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና ሌሎች የተለያዩ ዓይነት ዕቃዎችን በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ሕብረት አ.ማ. ከዚህ በታች በዝርዝር የቀረቡትን የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ የጥበቃ ቤቶች፣ የመኪና ጎማዎች አልሙኒየም ፓርቲሽኖች፣ የብረት ላሜራዎች፣ የቶነር ካርትሬጆች፣ ቁርጥራጭ
የምዕራብ ወለጋ ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ጽ/ቤት በ2017 የተለያዩ አላቂ፣ቋሚ ዕቃዎች፣የመኪና ጎማዎች እና የደንብ ልብሶች በዘርፉ የተሠማሩ ህጋዊ ነጋዴዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዞኑ ለሚገኙ የመንግሥት መ/ቤቶች ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የምዕ/ወለጋ ዞን ገ/ጽ/ቤት በ2017 የተለያዩ አላቂ፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች እና የደንብ ልብሶች በዘርፉ የተሠማሩ ህጋዊ ነጋዴዎችን በግልጽ
የበላይ ዘለቀ ክ/ከተማ አስተዳደር የ2017 በጀት ዓመት ዓመታዊ መስተንግዶ፣ህትመት እና ኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ የጨረታ የግዥ ዘዴ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር የበላይ ዘለቀ ክ/ከተማ አስተዳደር የ2017 በጀት ዓመት ዓመታዊ መስተንግዶ፣ ህትመት እና ኤሌክትሮኒክስ ጥገና
የG+2 ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ትዕግስት አሎ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አብይ አማረ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ላቀ ደምስ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሽንባቸው ዳምጤው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
Madda Walabu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Autoclave Board
Invitation for Bid Purchasing of Autoclave Board Lot Information Procurement Reference Number: MWU-NCB-G-0071-2016-PUR Object of Procurement: Purchasing of Autoclave Board
Ministry of Education Invites Eligible Bidders for the Procurement of Delo Gold Ultra SAE 15w -40 or Equivalent
Invitation for Bid Purchase of Delo gold ultra SAE 15w -40 or equivalent Lot Information Procurement Reference Number: MoE-NCB-G-0313-2016-PUR Object
Wonji/Shoa Sugar Factory Looks for the Procurement of Different Vehicles and Spare Parts
Open Tender RF. No.WSSF/FP/004/2024 Instruction to Bidder 1. INTRODUCTION:- Wonji/Shoa Sugar Factory requires purchasing the following Items from eligible bidders.
ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አ.ማ ያገለገሉ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎችን ባለብት ሁኔታ በሽያጭ ለማስወድ ይፈልጋል
ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– (Gada/NCB/01/2017) ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አ.ማ ያገለገሉ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎችን ባለብት ሁኔታ