Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ለተበዳሪዎች ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መክፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው የመንግስት
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ለብድሩ መክፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው የመንግስት አካል ያስመዘገበውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ሞተር ብስክሌቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር : አኢባ/ግፋአ/003/2017 አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ አማ ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተገለጹት ያገለገሉ ሞተር ቢስክሌቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ
አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ሞተር ቢስክሌቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁፕር 02/2017 ኣንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 መሠረት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: 1. በግልጽ ጨረታ
ኣንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ድርጅት ቤት እና ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ይዲድያ ችልድረንስ ኤይድ ኦርጋናይዜሽን የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት የሒሳብ ሰነድ በውጪ ኦዲተር አስመርምሮ ለጠቅላላ ጉባኤ ማቅረብ ይፈልጋል:: ስለሆነም የታደሠ ፈቃድ ያላችሁ እና በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ
ይዲድያ ችልድረንስ ኤይድ ኦርጋናይዜሽን የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት የሒሳብ ሰነድ በውጪ ኦዲተር አስመርምሮ ለጠቅላላ ጉባኤ ማቅረብ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሪት ብዙአየሁ ጉደታ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አይናለም ጉደታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት
የቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸዉ የተሸከርካሪዎች ጎማ፣ Cori-7 Desktop Computer፣ የቢሮ ጠረጴዛ፣ ሜሽ ተሽከረካሪ፣ ወንበር የእንግዳ፣ ወንበር ከአቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የቢሮ ዕቃና የመኪና ጎማ ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር BGO 03/2017 የቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ዳሸን ባንክ አ.ማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ቢግ ማርክ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት
የባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአራ/ከሳሽ 1. አቶ ዳውድ አሊ 2. አቶ ጀንበሬ ደቤ በአራ ተከሳሽ 1፡– አቶ አብዱ ዑስማን መካከል ስላለው የአፈጻጸም
UNITED NATIONS CHILDREN’S FUND (UNICEF) Wishes to Invite You to Submit a Proposal for the PROVISION OF Baseline Assessment of the Global Partnership for Education (GPE) System Transformation Education Programme (STEP) for Girls and Learning
REQUEST FOR PROPOSAL FOR SERVICES LRPS-2024-9195181 31 December 2024 UNITED NATIONS CHILDREN’S FUND (UNICEF) Wishes to invite you to submit
በአቃቂ/ ቃ/ክ/ከተማ የዓለም ብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች እና የትምህርት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልፅ የዕቃ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2017 በአቃቂ/ ቃ/ክ/ከተማ የዓለም ብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ በሎት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተደዳር ትምህርት ጽ/ቤት ለትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚሆን የተለያዩ መጽሀፍቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሳተም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተደዳር ትምህርት ጽ/ቤት ለትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚሆን የተለያዩ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ለሚያሰራው የጠጠር መንገድ ጥገና የጠጠር እና ሬዳሽ ለመቅረብ በግንባታ ዕቃና በማሽነሪ አቅርቦት የተደራጁ ማህበራት የመኪና ጀርባ ኪራይ በጨረታ አወደድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ለሚያሰራው የጠጠር መንገድ ጥገና የጠጠር እና ሬዳሽ ለመቅረብ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ መስተንግዶ (onboard Service) እና ለስካይላይት ሆቴል አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የታሸገ ውሀ (Spring or Purified Bottled Water) አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ የሦስት (3) ዓመት ውል በመግባት አብሮ ለመስራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር: -SSNT-T519 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ መስተንግዶ (onboard service) እና ለስካይላይት ሆቴል አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የታሸገ