Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/2017 እና የሐራጅ ቁጥር 04/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅጽቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ምግብ ነክ እና 44 ሞተር ሳይከሎችን በግልፅ ጨረታ እንዲሁም ኤሌክትሮኒክስ
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅጽቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ምግብ ነክ እና 44 ሞተር ሳይከሎችን በግልፅ ጨረታ እንዲሁም ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የእይታ መሣሪያዎች (መነጽር)፣ Polyster Sewing Thread፣ Earphone፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ Pocket Balance፣ በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅ/ጽ/ቤት በሸገር ከተማ የኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ የየረር ተራራ Echo Tourism መስህብ የመረጃና አቅጣጫ መጠቆሚያ ዴስክን ለማስገንባት በዚህ ሙያ ልምድ
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅ/ጽ/ቤት በሸገር ከተማ የኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ የየረር ተራራ Echo Tourism መስህብ የመረጃና አቅጣጫ መጠቆሚያ ዴስክን ለማስገንባት በዚህ ሙያ ልምድ ያላቸውን ባለሙያዎች አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር OEU/PLW & F/NCB‐03/2017 የኦሮሚያ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኘው የበቆጂ ደንበኞች አገልግሎት መስጫ ማዕከል ተጨማሪ ቢሮ ግንባታ፣ የአጥር ስራ፣ የጥበቃ ቤት እና የቢሮ
የኦሮሚያ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኘው የበቆጂ ደንበኞች አገልግሎት መስጫ ማዕከል ተጨማሪ ቢሮ ግንባታ፣ የአጥር ስራ፣ የጥበቃ ቤት እና የቢሮ ጥገና ስራ ለማሰራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ዝናሽ ዳዲ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብዙነህ ዳዲ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181065 በ24/2/2015 ዓ.ም በ7/3/2015 ዓ.ም እና
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ