Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ቁጥር NCB/OEB/GOV/01/ 2017 የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ በክልሉ ለሚገኙ 13 የመምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለተማሪዎች ካፍቴሪያ የሚያገለግል የዳቦ መጋገሪያ ማሽን፣ የስጋ መፍጪያ፣
የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ በክልሉ ለሚገኙ 13 የመምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለተማሪዎች ካፍቴሪያ የሚያገለግል የዳቦ መጋገሪያ ማሽን፣ የስጋ መፍጪያ፣ የሽንኩርት መፍጪያ ማሽን፤ ፍሪጅ እና ዲጂታል ሚዛን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ቁ.14 እና ሐራጅ ቁ.08/2017 የአዳማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ሲኖ ሀይድሮ ኮርፖሬሽን ሊሚትድ በቀረጥ ነፃ መብት ወደ ሀገር ውስጥ አስገብተው ከታለመለት አገልግሎት ውጪ ሲጠቀሙበት ተይዘው የተወረሱ 2 Sinio Dump Truck፣
የአዳማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት 2 Sinio Dump Truck፣ 1 Grader እና 1 EXCAVATOR ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም 4 EXCAVATOR ማሽኖችን በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ኮጠሆ/ጨ/03/2017 በአብክመ ጤና ቢሮ ለኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ፊክስድ ዲጅታል ራዲዮግራፊ ማሽን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ
በአብክመ ጤና ቢሮ ለኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ፊክስድ ዲጅታል ራዲዮግራፊ ማሽን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
INVITATION TO BID INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) Procurement Reference Number Re-BID/AB/IT/003/2024/25 1. Awash Bank S.C. is in the process of upgrading/ transforming its core infrastructure, as a result of the
Awash Bank S.C. Invites Technically Competent and Commercially Competitive Bidders to Procure a Software-defined Wide Area Network Solution that Can Be Delivered, Installed, Configured, Integrated, Tested, and Documented for an Initial Rollout of 600 Sites, with the Ability to Scale up to Support a Future Network of up to 1000 Branch Locations
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ጥሬ እቃዎችን ማለትም የወንዝ አሸዋ ፤ ጠጠር ፤ ኮሚቼ(ፑሚስ) ፤ ሲልካ ሳንድ ፤ የተለያየ መጠን ያላቸውን የተፈጩ ማርብሎችን ፤ ዶሎማይትና ላይምስቶን በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለአንድ አመት የውል ስምምነት በመፈፀም መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መስያ ቁጥር፡- ዘ.ህ.ኢ.001/2017 ድርጅታችን ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ጥሬ እቃዎችን ማለትም የወንዝ አሸዋ ፤ ጠጠር ፤
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር
Oromia Construction Corporation (OCC)would Like to Extension of Bid Closing and Opening Date
Extension of bid Opening Oromiya Construction Corporation (OCC) announced the supply of Diesel Generator with all accessories with Ref No.
The Melba, Printing Publishing & Packaging S.C. Invites Eligible Bidders to Purchase Paper Products by National Competitive Bidding (NCB)
INVITATION FOR BIDBID REF. NO: MELBA/NCB/G/36/2016 The Melba, Printing Publishing & Packaging S.C. invites eligible bidders to purchase paper products
አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የአውቶቡስ ሞተር አገልግሎት ግዥ ፣ አውቶሞቲክ ትራንስሚሽን ጥገና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አአከአአድ/ግጨ/አሞአትጥአ/001/2017 አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፀውን ፍላጎት በሀገር ውስጥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like To invite All Interested and Eligible Local Suppliers Bee Veil, Bee Brush, Embedder, Wax Molder 22X42 Cm
Bid announcement: Bee Vail, Bee Brush, Embedder, and Was Molder The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH would like