Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የግዥ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፣ አቤሜሊ/ሰቼማ/ግጨ/2017/001 የአቃቂ ቤዝክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፤ የፅዳት ዕቃዎች፤የተሸከርካሪ ጎማና ባትሪ እና የሰራተኞች የስራ ላይ አካላዊ የደህንነት መጠበቂያ(መከላከያ ቁሳቁሶች) በአገር ውስጥ

የአቃቂ ቤዝክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፤ የፅዳት ዕቃዎች፤ የተሸከርካሪ ጎማና ባትሪ እና የሰራተኞች የስራ ላይ አካላዊ የደህንነት መጠበቂያ(መከላከያ ቁሳቁሶች) በአገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 03/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባህር ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የታሸገ 1/2 ሊትር ውሃ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባህር ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የታሸገ 1/2 ሊትር ውሃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቀርሺ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ላበደረው ብድር አከፋፈል ዋስትና እንዲሆነው በኦሮሚያ ባንክ በመያዣነት በያዘው አክሲዮን ብድሩ ባለመከፈሉ ዋጋቸው 159 አክሲዮኖችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች

ቀርሺ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ. 159 አክሲዮኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፣ ስፔር ፓርት፣ ጌጣ ጌጥ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች እና ቁርጥራጭ ብረታብረት በሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨ.ቁ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ስፔር ፓርት፣ ጌጣ ጌጥ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች እና ቁርጥራጭ ብረታብረት በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የህክምና እቃዎች፣ PRINTED CARTON፣ SENDLE SHOE MOULDING MACHINE፣ DIFFERENT COLLECTION GOODS፣ BLIND SPOT MIRROR፣ PRE-FABRICATED COLD ROOM፣ PP CUP፣ CERAMIC TILE፣ CABLE & OTHERS፣ አረም መድሃኒት (2,4-D ACID)፣ SOUP KETTLE (HEAVY DUTY ELECTRIC BOILING PAN) & OTHERS፣ SUZUKI MOTOR CYCLE & USED TOYOTA FULL HALF CUT እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 7 የአድዋ በር የመ/ደ/ት/ቤት 2017 ዓ.ም አላቂ እና ቋሚ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 7 የአድዋ በር የመ/ደ/ት/ቤት 2017 ዓ.ም ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን አላቂ ቋሚ እቃዎች በግልፅ

የአፄ ነአኩቶ ለአብ የቅድመ መደበኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ፋ/ግ/ን/ የስራ ሂደት የፅዳት ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ልብስና ዕቃዎች እና የስፌት አገልግሎት፣ የህንፃ መሳሪያ አገልግሎት፣ የላብራቶሪ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የኮምፒውተር እና የፎቶ ኮፒ ማሽን ጥገናዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 የአፄ ነአኩቶ ለአብ የቅድመ መደበኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ፋ/ግ/ን/ የስራ ሂደት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር

አምቦ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በማሞ መዘምር ካምፓስ ለመደበኛ ተማሪዎች አገልግሎት የሚዉል የምግብ ጥሬ እቃዎች እና የማገዶ እንጨት የማዕቀፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በማሞ መዘምር ካምፓስ ለመደበኛ ተማሪዎች አገልግሎት የሚዉል የምግብ ጥሬ እቃዎች እና የማገዶ እንጨት

Bahir Dar University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Tyre

Invitation for Bid Tyre Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0041-2016-PUR Object of Procurement: Tyre Description: Tyre Award Type: Item based

Waajjira Maallaqaa Aanaa Mayyuu Muluqqee Bara Baajataa 2017tti Bittaa Meeshaalee Barruu, Meeshaalee Dhumataa Biiroo Meeshaalee Elektirooniksii Fi Farnicharii, Meeshaalee Qulqullinaa Fi Gommaalee Konkolaataafi Motor Saayikilootaa Madda Baajata Idileetiin, Seektaroota Mootumman Aanaa Keessaa Jiraniif Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsisee Bittaa Gaggeessuu Barbaada

የባለ ሁለት ፎቅ ህንፃ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት አቶ በዛብህ ታደሰ እና በፍ ባለዕዳ እነ አቶ ተከለስላሴ ታደስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

በቂርቆስ ክ/ከተማ አስተዳደር በወረዳ 10 የሽመልስ ሃብቴ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 የሽመልስ ሃብቴ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ለትምህርት ስራ የሚውሉ ፣ አላቂ የጽህፈት እቃዎች

በምስራቅ ሸዋ ዞን የዱግዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለ1ኛ ዙር በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በምስራቅ ሸዋ ዞን የዱግዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለ1ኛ ዙር በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የጽህፈት