Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የግዥ ግልጽ ጨረታ በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፣ አቤሜሊ/ሰቼማ/ግጨ/2017/001 የአቃቂ ቤዝክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፤ የፅዳት ዕቃዎች፤የተሸከርካሪ ጎማና ባትሪ እና የሰራተኞች የስራ ላይ አካላዊ የደህንነት መጠበቂያ(መከላከያ ቁሳቁሶች) በአገር ውስጥ
የአቃቂ ቤዝክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፤ የፅዳት ዕቃዎች፤ የተሸከርካሪ ጎማና ባትሪ እና የሰራተኞች የስራ ላይ አካላዊ የደህንነት መጠበቂያ(መከላከያ ቁሳቁሶች) በአገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባህር ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የታሸገ 1/2 ሊትር ውሃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባህር ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የታሸገ 1/2 ሊትር ውሃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቀርሺ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ላበደረው ብድር አከፋፈል ዋስትና እንዲሆነው በኦሮሚያ ባንክ በመያዣነት በያዘው አክሲዮን ብድሩ ባለመከፈሉ ዋጋቸው 159 አክሲዮኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች
ቀርሺ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ. 159 አክሲዮኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፣ ስፔር ፓርት፣ ጌጣ ጌጥ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች እና ቁርጥራጭ ብረታብረት በሀራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ስፔር ፓርት፣ ጌጣ ጌጥ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች እና ቁርጥራጭ ብረታብረት በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል ለ2017 የመኪና መለዋወጫ፣ የፅህፈት መሳሪያ ቋሚ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች እና ጥሬ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል ለ2017 የመኪና መለዋወጫ፣ የፅህፈት መሳሪያ ቋሚ እቃዎች የፅዳት እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች እና
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የቡና ማህበር የ2016 በጀት ዓመት ሂሳብ ምርመራ (ኦዲት) ለማስደረግ ይፈልጋል
የሂሳብ ምርመራ ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የቡና ማህበር የ2016 በጀት ዓመት ሂሳብ ምርመራ (ኦዲት) ለማስደረግ ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት ከዚህ
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ PLASTIC PlPE FOR UNDER GROUND WATER TUBE (HDP) የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች፣ Black Hair Shampoo፣ የተለያዩ ያገለገሉ እና አዳዲስ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌትሪክ እቃዎች፣ ማስቲካ፣ ፕላንፕሌት፣ ቸኮሌት፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች እና ኮስሞቲክስ በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር-2/2016 ዓ.ም. በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ PLASTIC PlPE FOR UNDER GROUND WATER
Information Network Security Administration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Spare Part
Invitation for Bid INSA Procurement of Spare Part 1RFQ18/2017 Lot Information Procurement Reference Number: INSA-NCB-G-0282-2016-PUR Object of Procurement: INSA Procurement
የወላይታ ልማት ማህበር የኦዲት አገልግሎት፣ ሞተር ሣይክል፣ አላቂ የጽ/መሣሪያዎች፣ ማይካ ወንበርና ጠረጴዛ ግዥ፣ የመፅሔት ህትመት ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቶ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ወልማ 03/2024 እ.አ.አ የወላይታ ልማት ማህበር ሎት 1 የኦዲት አገልግሎት ግዥ በድጋሚ፣ ሎት 2 ሞተር ሣይክል
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኢሉባቦር ዞን ያዮ ወረዳ ገ/ኢ/ልት/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኘውን መስሪያ ቤቶች የፅህፈት መሣሪያ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ አላቂ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ጎማዎች ከእነ ከለመዳሪ፣ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች (Furniture) እና የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኢሉባቦር ዞን ያዮ ወረዳ ገ/ኢ/ልት/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኘውን መስሪያ ቤቶች
Mining Industry Development Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery
Invitation for Bid Purchase Requisition New Stationery Lot Information Procurement Reference Number: MineIDI-NCB-G-0132-2016-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition New Stationery
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልጽና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች 01/13/2016 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
የልደታ ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 ፋይናንስ ጽ/ቤት በጨረታ ቁጥር ል/ክ/ከ/ወ/9/ፋ/ጽ/ቤት/ 01/17 አላቂ የቢሮ እቃወች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የልደታ ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 ፋይናንስ ጽ/ቤት በጨረታ ቁጥር ል/ክ/ከ/ወ/9/ፋ/ጽ/ቤት/ 01/17 አላቂ የቢሮ እቃወች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፤