Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ትእግስት ዲኦ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ማርታ አሰራት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 135127 በ9/10/2015 ዓ.ም እና

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 003/2017 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውል

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውል የገልባጭ መኪናዎችን ከነሎደሩ፣ ዶዘር፣ ኤክስካቫተር፣ ግሬደር እና ሮለር በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ፈርኒቸር /ቋሚ ዕቃ/፣ የመኪና ጎማ እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ግዥ

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ፈርኒቸር /ቋሚ ዕቃ/፣ የመኪና ጎማ እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ንብረቶችን እና የአክሲዮን ዕጣ ድርሻ እንዲሁም ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር-04/2017 የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን የታክስ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ንብረቶችን እና የአክሲዮን ዕጣ ድርሻ እንዲሁም ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአስረሐዋርያት ት/ቤት የተማሪዎች የአስተዳደር ሰራተኞች ሽንት ቤትን በጨረታ አወዳድሮ ግንባታውንና ተያያዥ ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል

ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ፡ አሐትቤት1/2017 የአስረሐዋርያት ት/ቤት የተማሪዎች የአስተዳደር ሰራተኞች ሽንት ቤትን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ግንባታውንና ተያያዥ ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል። 1.

የአ/አበባ ፖሊስ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የስፖርት ትጥቅ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር AAPC NCB 006/2017 ዓ/ም የአ/አበባ ፖሊስ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የስፖርት ትጥቅ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መግዛት

 M/M/A/K/M/ Boolee Baajaajii Gurguruu Barbaada

Beeksisa Caalbaasii M/A/Mirgaa Aadde Roomiyaa Ahmad fi M/A/Idaa Aadde Ekraam Abdusalaam jidduu falmii raawwii jiru ilaalchisee baajaajii lakk. gabatee isaa

በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር የማርች 8 የመጀ/ደ/ት/ቤት ሁለተኛ ዙር የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ፕላን ማሽነሪ እቃዎች፣ ህንፃ ቁሳቁስና ተገጣጣሚዎች፣ ህትመት፣ የድንብ ልብስ ስፊት እና የትምህርት እቃ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሁለተኛ ዙር የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 002/ 2017 ዓ.ም በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር የማርች 8 የመጀ/ደ/ት/ቤት ሁለተኛ ዙር የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በሸዋሮቢት ከተማ የይፋት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት የፅህፈት መሳሪያ ግዢ፣ የኤሌክትሮኒክስ/አሌክትሪክሲቲ እቃ ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡– 001/2017 ዓ.ም በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በሸዋሮቢት ከተማ የይፋት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት

The Ethiopian Roads Administration Now Invites Interested Eligible Legal Firms to Submit Expressions of Interest in Road Construction Projects

REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (National Competitive Bidding) 1. The Federal Democratic Republic of Ethiopia represented by the Ethiopian Roads

በደ/ኢ/ክ/መ/በጎፋ ዞን ዛላ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመደበኛ እና በሪቮልቨንግ ፈንድ የእንስሳት መድኃኒትና የህክምና ቁሳቁስ ግዥ፣ በት/ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በጋይላ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት እና በገልጣ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለሴት ተማሪዎች የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ /MHM/ ግንባታ፣ በጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በበራ ዊይጋ ጤና ኬላ ግቢ ሽታ አልባ መጸዳጃ ቤት /VIP Latrine/ በዴሌ ጤና ጣቢያ ግቢ የውሃ መስመር ዝርጋታና በየአገልግሎት ክፍሎችም የውሃ መስመር ዝርጋታ ለማስገንባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማስገንባት ይፈልጋል

በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ኮሚሽን ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ አወዳደሮ ማሰራት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ኮሚሽን ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ የሚያቀርቡ በዘርፉ

The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Engine Filters and Other Spares

Invitation to Bid Procurement reference number: Re-Bid No.15/2017 1. The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) has funds within the Procuring