Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 003/2017 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውል

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውል የገልባጭ መኪናዎችን ከነሎደሩ፣ ዶዘር፣ ኤክስካቫተር፣ ግሬደር እና ሮለር በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ፈርኒቸር /ቋሚ ዕቃ/፣ የመኪና ጎማ እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ግዥ

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ፈርኒቸር /ቋሚ ዕቃ/፣ የመኪና ጎማ እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ንብረቶችን እና የአክሲዮን ዕጣ ድርሻ እንዲሁም ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር-04/2017 የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን የታክስ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ንብረቶችን እና የአክሲዮን ዕጣ ድርሻ እንዲሁም ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የአፈር የኖራ ገዥግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች ለሲዳማ አፈርን በማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች ለሲዳማ አፈርን በማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በጉ/ክ/ከ/ወ/4/ፋ ጽ/ቤት/2017 የበጀት ዓመት አላቂ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ መስተንግዶ፣ ዲኮር አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ጉ/ክ/ከ/ወ/4/ፋ/ጽ/ቤት/002/2017 በጉ/ክ/ከ/ወ/4/ፋ ጽ/ቤት/2017 የበጀት ዓመት ሎት 1 አላቂ ዕቃዎች ሎት 2 የጽዳት ዕቃዎች ሎት 3

የድሬዳዋ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ኤግዚቢሽን፣ ባዛር እና ዝግጅት የሚያገለግል የፕላስቲክ ሸራ ድንኳን ለማሰራት ስለሚፈለግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ስራውን ማሰራት ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡-ኢ/ክ/ል/ኮርፖሬሽን 01/2017 ዓ.ም የድሬዳዋ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ኤግዚቢሽን፣ ባዛር እና ዝግጅት የሚያገለግል የፕላስቲክ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የማረቆ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የግንባታ እንጨት፣ የህንፃ መሳሪያዎች እና የፋብሪካ ውጤቶች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የግንባታ ድንጋይና አሸዋ፣ የእንስሳት ጤና መድሃኒቶች፣ የቢሮ የወለል ምንጣፎች፣ ቴራዞ፣ ኮብል ስቶን ንጣፍ ሙሉ ወጭ ችሎ ሰርቶ ማስረከብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ ቀደም ሲገለገልባቸው የነበሩ በርካታ ማሽነሪዎች፣ ተሽከርካሪዎች፣ ቀላል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎችን እና ቁርጥራጭ ብረቶችን በስክራፕ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝአገልግሎታቸውን የጨረሱ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች እና ቀላል የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች (Auxillary Equipments) በቁርጥራጭ ብረትነት ስመሸጥ የተዘጋጀ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር

Federal Supreme Court Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Gym Materials Supply and Installation

Invitation to Bid Procurement of Different Gym Materials Supply and Installation Procurement Reference No: FSCoE-NCB-G-0047-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

ETHIO TELECOM INVITES ALL INTERESTED AND ELIGIBLE BIDDERS (GC/BC GRADE 5 & ABOVE) BY THIS NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) FOR THE PROCUREMENT OF CONSTRUCTION OF G+4 SERVICE CENTER BUILDING AND RELATED WORKS AT HOSSAENA .

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት ትራክተር ማሽነሪ ከነተቀፅላዎቹ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ስርዓት አከራይቶት የነበረውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ትራክተር ማሽነሪ ከነተቀፅላዎቹ

በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 4 የድል ፍሬ ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው ስራ አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የቢሮ ፅዳት መገልገያ እቃዎች፣ የቢሮ ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ለሰው አገልግሎት የሚውሉ መድኃኒት እና ሪኤጀንቶች፣ የህክምና ቋሚ እቃዎች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ድፍጤጣ/ግልጽ/ጨ/02/2017ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 4 የድል ፍሬ ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው ስራ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ Scanning Machine፣ ዲጂታል ማስታወቂያ፣ የሜትር ታክሲ አገልግሎት፣ አውቶማቲክ ጄኔሬተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የግዥ መለያ ቁጥር፡ 007/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የሚከተለውን ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት