Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡-001/2017 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ
አሐዱ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት እና አነስተኛ የህዝብ አውቶብስ (ሃይሩፍ) በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በኤጀንሲ የጽዳትና የጥበቃ አገልግሎት ቅጥር ድጋሜ ጨረታ ማስታወቂያ ፊቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሠፈር ኢትዮ ቻይና መንገድ ጎርጎሪዮስ አደባባይ ሽጠገብ ለሚገኘው ስዋና ገቢ ት/ቤት፣ ለደምበል ኬጂ እና ለሳሚት ጎሮ ት/ቤት በየ6ወሩ ሊታደስ
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ የጽዳትና የጥበቃ ሠራተኞች አገልግሎት ለማግኘት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/09/2017 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ ለቅይጥ አገልግሎት የተሰጠ ይዞታ ላይ የሚገኝ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID FOR THE PROCUREMENT OF THE UNDER LISTED GOODS AND SERVICES 1. Nib International Bank would like to invite sealed bids from eligible and experienced bidders
Nib International Bank Would Like to Invite Sealed Bids from Eligible and Experienced Bidders for the Procurement of Different Goods and Services
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት ጠቅላላ ከምንጠቀምበት 85,000 ሜትሪክ ቶን የታጠበ 105,000 ሜትሪክ ቶን ያልታጠበ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለምርት አገልግሎት የሚውል ውስጥ ድንጋይ ከሰል አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት ጠቅላላ ከምንጠቀምበት 85,000
በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የእድገት ጮራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የእድገት ጮራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ሎት
ደብረ ማርቆስ ከተማ አስ/ፍ/ቤት የቤት ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ አቻም የለሽ ይሁን ወኪል ኢ/ር ጌትነት መስፍን በአፈ/ተከሳሽ አቶ ድረስ ምንውየ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክርክር ጉዳይ
የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መሣሪያዎች እና መድኃኒት በ2017 በጀት ዘመን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መሣሪያዎች እና መድኃኒት
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር መከላከያ ሠራዊት ፋንውንዴሽን የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ
የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቀሌ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3
ኢትዮ ኦርጋኒክ ሲድ አክሽን አገልግሎት የሰጠ ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ኦርጋኒክ ሲድ አክሽን የተባለ ሃገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት አገልግሎት የሰጠ ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
Ethiopian Maritime Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Cleaning Service
Invitation to Bid LOT 19 : Procurement of Cleaning Service Procurement Reference No: EMAA-NCB-NC-0001-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የምስራቅ ባሌ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት የደንብ ልብስ እና የስፌት አገልግሎት፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና ባትሪ፣ ቋሚ እቃ (ፈርኒቸርና ፤ ኤልክትሮኒክስ) ና ሣይክሎች፣ የሞተር ሳይክሎች 150 Cc፣ የቢሮ ውስጥ ምንጣፎችና ማስዋቢያ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የምስራቅ ባሌ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በዞኑ ስር ለሚገኙ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በ2017 ዓ.ም በጀት
በልደታ ክ/ከተማ የጄነራል ጃጋማ ኬሎ መታሰቢያ ጤና ጣቢያ የጥገና እቃዎች፣ አላቂ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃ፣ ቋሚና አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የህትመት ስራዎች እና ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የ2017 በጀት አመት የመጀመሪያ ዙር የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክ/ከተማ የጄነራል ጃጋማ ኬሎ መታሰቢያ ጤና ጣቢያ የጥገና እቃዎች፣ አላቂ