Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግልጽና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የበቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገትና አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴ ዶክመንተሪ ፊልም በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል:: በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን
የበቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገትና አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴ ዶክመንተሪ ፊልም በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የማስታወቂያ ቁጥር 02/2017በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የ2016ዓ/ም በጀት ዓመት ሒሳብ ሰነድ በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ወይም ኦዲት ማስደረግ ይፈለጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ
ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የ2016 ዓ/ም በጀት ዓመት ሒሳብ ሰነድ በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ወይም ኦዲት ማስደረግ ይፈለጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 03/2016 ኮሌጃችን ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ፦ የተማሪዎች የምግብ ቤት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ የጎሚስታ እቃዎች እና የተለያዩ የኤክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም ሌሎች የእጅና የእርሻ መሳሪያዎች
ገዋኔ ግብርና ቴክኒክ ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ የተማሪዎች የምግብ ቤት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ የጎሚስታ እቃዎች እና የተለያዩ የኤክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም ሌሎች የእጅና የእርሻ መሳሪያዎች ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ