Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/03/2017 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመበት አቶ ዘላለም ያዴሳ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሚስጥር ዘገዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/97907 12/08//2010 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/192190 በ07/11/2015 ዓ/ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ንብረትነቱ የአሰላ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል የሆነው በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘውን የባህር ዛፍ ግንድ እንጨቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ ጨረታውን ለመወዳደር
የአሰላ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል የሆነው በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘውን የባህር ዛፍ ግንድ እንጨቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የግልጽና ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች 07/02/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከአዋሽ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ሞባይል ቆፎዎች፤ ልዩ ልዩ እቃዎች እንዲሁም ምግብ ነክ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽ/መሳሪያ ዕቃ ግዢ እና የሻይ ቡና አገልግሎት ግዢ በግል ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የደ/አትዮጵያ ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዘመን የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም ፡- lot :-
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በጅማ ዞን የጉማይ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ ፈርኒቸር እንዲሁም የጽዳት መሳሪያዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎችን እንዲሁም ጎማ እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1495/17 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በጅማ ዞን የጉማይ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ
ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የጨረታ የመክፈቻ ቀን ለማራዘም የወጣ ማስታወቂያ
የጨረታ የመክፈቻ ቀን ለማራዘም የወጣ ማስታወቂያ ነሐሴ 8 ቀን 2016 ዓ.ም በጨረታ ቁጥር 001/2017 በወጣው ማስታወቂያ የጨረታው መክፈቻ ቀን 22/12/2016
Mettu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Fire Wood
Invitation to Bid Lot 18: Procurement of Fire Wood Procurement Reference No: MEU-NCB-G-0009-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
Mettu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Bread
Invitation to Bid Lot 19: Procurement of Bread Procurement Reference No: MEU-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የማነ ብርሃን አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የማ/ብ/042/2016 ሎት1 ደንብ ልብስ………………15000.00 ሎት2 አላቂ የቢሮ እቃዎች……………7000.00 ሎት3 የህትመት…………..2000.00 ሎት4 የቀይ መስቀል ዕቃዎች……………..2000.00 ሎት5 የትምህርት አላቂ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሞ ብ/ዞን የአርጡማ ፋርስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አገልግሎት ለሚሰጣቸው ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት የመኪና ጎማ እና የመኪና ዕቃዎች መለዋወጫ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/12/2016 ዓ.ም በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሞ ብ/ዞን የአርጡማ ፋርስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አገልግሎት ለሚሰጣቸው
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የማረቆ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ አሮጌ እቃዎችን ግልጽ ጨረታ አውጥቶ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የማረቆ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ አሮጌ እቃዎችን ግልጽ ጨረታ አውጥቶ መሸጥ ይፈልጋል
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የሐራጅ ሽያጭ ቀን ማስተካከያ
ማስተካከያ ነሐሴ 13 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በገፅ 25 በወጣው የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያው ተራ ቁጥር