Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Invitation for Bid ሎት 76 የምግብ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የኪችን እቃዎች እስፔር ፓርት ግዥ በድጋሚ Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0061-2017-PUR Object of Procurement: ሎት 76 የምግብ ቤት አገልግሎት የሚውሉ
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለምግብ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የኪችን እቃዎች እስፔር ፓርት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase Requisition of Construction Material /ሰሌክት በሜትር ኩብ/በድጋሚ የወጣ Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0081-2017-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition of Construction Material /ሰሌክት በሜትር ኩብ/በድጋሚ የወጣ
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጋፋት ኢንዶውመንት በክልሉ በጎ አድራጎት ድርጅቶች ማህበራት መመዝገቢያና ማስተዳደሪያ አዋጅ ቁጥር 194/2004 አንቀጽ 63(1) መሠረት የተመዘገበ መንግስታዊ ያልሆነ ዘላቂ የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡ ስለሆነም
ጋፋት ኢንዶውመንት “በኢንዶውመንቱ ስም ፕሮጀክት ቀርፀውና ከለጋሽ አካላት ግራንት አፈላልገው ሃብት ሊያመጡ የሚችሉ ህጋዊ ድርጅቶች/ባለሙያዎችን ከሚያመጣው ሃብት ላይ በፐርሰንት ኮሚሽን በማሰብ” አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዳየም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የተለያዩ የችግኝ ጣቢያ ቁሳቁሶች እና የተለያዩ የንብ ቀፎዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የተለያዩ የችግኝ ጣቢያ ቁሳቁሶች እና የንብ ቀፎ ግዥ ማስታወቂያ ቁጥር 304/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል ግብርና ቢሮ
የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት መኪና መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ አየነው ጋሻው አፈተከሳሽ ማሽን ተራ ዶትኮም ትሬዴንግ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር መካከል ስላለው አፈፃፀም
INVITATION TO EXPRESSION OF INTEREST
ethiotelecom(Feb 19, 2026)
Dire Dawa Polytechnic College Would Like To Notify Amendment On RFB Reference No.: ET-DDPOLYTECHNIC-477613-GO-RFB
Ethiopian Herald(Feb 19, 2026) Addis Zemen(Feb 19, 2026) Amendment to Specific Procurement Notice for Request for BidsGoods (Two-Envelope Bidding Process)
የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአውቶሞቢል መኪና መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ አየነው ጋሻው አፈ/ተከሳሽ ማሽን ተራ ዶትኮም ትሬዲንግ ኃየተየግ/ማህበር መካከል ስላው አፈፃፀም ክስ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አልማዝ አግደው እና የፍ/ባለዕዳ እነ እስክንድር ሽመልስ መካከል ስላለው
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ስልጠና ማዕከል በ2018 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ድርጅቶች ግዥ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የግልጽ ጨረታ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር እ.አ.ስ.ስ.አ.ኮ.ስ.ማ 002/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር
የብርሃን ጉዞ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም የተለያዩ ለትምህርት የሚውል የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ህንፃ መሳሪያ፣ የስፖርት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የኮምፒዩተር እቃ፣ መጻህፍትና የቢሮ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002 የብርሃን ጉዞ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የተለያዩ ለትምህርት
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ ጫማ፣ የቤት እቃ፣ እስፔር ፓርት፣ ምግብ ነክ ኮንስትራክሽን፣ የጽዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የግልፅ እና የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ አልባሳት፣