Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSAD/0002/17 በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሳውዲ ስታር አግሪካልቸራል ዲቨሎፕመንት ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድረው በአልዌሮ እና
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሳውዲ ስታር አግሪካልቸራል ዲቨሎፕመንት ኃ.የተ.የግል ማኅበር የተለያዩ ያገለገሉ ውድቅዳቂ ብረታብረቶች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ በርሜሎች፤ ቆርቆሮዎች እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSAD/0002/17 በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሳውዲ ስታር አግሪካልቸራል ዲቨሎፕመንት ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድረው በአልዌሮ እና በአበቦ እርሻ
አግሪካልቸራል ዲቨሎፕመንት ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድረው በአልዌሮ እና በአበቦ እርሻ ልማት እንዲሁም ጋምቤላ ጥጥ መዳመጫ ፋብሪካ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ውድቅዳቂ ብረታ ብረቶች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች በርሜሎች ቆርቆሮዎች እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አለማየሁ ገረሱ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ዘውዲቱ ገረሱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/105371 በ30/8/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/109366 በ4/11/2015 ዓ.ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የዝዋይ ተሃድሶ ልማት ማረሚያ ቤት በ2017ዓ/ም በጀት ዘመን ለህግ ታራሚዎች አገልግሎት የሚውል የሻይና ቡና ማፍያ ማሽን፤ ለከብቶች ምግብ አገልግሎት የሚውል የቦንዳ ሳር ፤ ለህግ ታራሚዎች ምግብ
የዝዋይ ተሃድሶ ልማት ማረሚያ ቤት የቦንዳ ሳር፤ ለህግ ታራሚዎች ምግብ ዝግጅት የሚውል የበቆሎ ዱቄት እና ቀይ ሽንኩርት፣ የሲቪል ሰራተኞች የእስፖርት ቱታ፣ የእስፖርት ጫማ፣ ዶክተር ሹዝ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ