Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

RE-INVITATION TO BID Ref No: ERCS/GDS/Q12/24 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bids from eligible, qualified bidders to provide No Category Description 1 Goods Supply of uniform

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids from Eligible, Qualified Bidders to Provide a Supply of Uniform Textiles and Shoes

ለሦስተኛ ጊዜ በድባማ የወጣ ቶዮታ ፕራዶ ተሽከርካሪመኪና ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር SDE/02/2016 ሲዳርታ ዴቨሎፕመንት ኢትዮጵያ ያገለገለ ቶዮታ ፕራዶ ተሽከርካሪ መኪና በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::  ማንኛውም ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ሲዳርታ ዴቨሎፕመንት ኢትዮጵያ ያገለገለ ቶዮታ ፕራዶ ተሽከርካሪ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ት/ት/ግዥ 029/2017 ኩባንያችን ትራኮን ትሪዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር በስራ ላይ ያሉ ያገለገሉ 27 ቪቲስ መኪኖች እና 3 ኮሮላ መኪኖች በግለፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር በስራ ላይ ያሉ ያገለገሉ 27 ቪቲስ መኪኖች እና 3 ኮሮላ መኪኖች በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

RE-INVITATION TO BID Ref No: ERCS/SV/011/24 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bids from eligible, qualified bidders to provide No Category Description 1 Service Network Installation &

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids from Eligible, Qualified Bidders to Provide Network Installation & Configuration Service

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የብሄራዊ ቅድመ አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት መምህራን ትጥቅ፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የብሄራዊ ቅድመ አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት መምህራን ትጥቅ፣ አላቂ የትምህርት

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የማረቆ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በማረቆ ልዩ ወረዳ ላሉ ለተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር -1/2017 በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የማረቆ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በማረቆ ልዩ ወረዳ ላሉ ለተለያዩ ሴክተር

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት አንደኛ ዙር ለገላን ክ/ከተማ መንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የመኪና እና የማሽነሪ ጎማዎች፣ ደንብ ልብስ እና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት አንደኛ ዙር ለገላን ክ/ከተማ መንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 አስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ለመግዛት ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የጨረታ ማስከበሪያውን ማስተካከያ አድርጎበታል

ማረሚያ በልደታ አ/ከተማ ወረዳ አስተዳደር ፅ/ቤት ሥር ላሉ ፅ/ቤቶች በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ እቃ ግዥ ነሐሴ 17 ቀን

የደቡብ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት አገልግሎት የተሽከርካሪ ጎማ እና ልዩ ልዩ ብረታ ብረት መሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢ/ኤ/ኣ/ደ/ሪ/ግ/ጨ/001/2017 የደቡብ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን ባሉበት በሽያጭ ለማስወገድ ስለሚፈልግ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመሪያዎች

የአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ 2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ 2017 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ

ኤልሻዳይ 1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር የሁለት ዓመት ሒሣብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል

የሒሣብ ምርመራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኤልሻዳይ 1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር የሁለት ዓመት ሒሣብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ስለሚፈልግ ብቃትና

በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 09 የቀስተ ደመና አፀደ ህፃናት እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር001/2017 በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 09 የቀስተ ደመና አፀደ ህፃናት እና የመጀመሪያ ደረጃ

በምሥራቅ ወለጋ ዞን የዋዩ ቱቃ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለዋዩ ቱቃ ወረዳ መንገዶች ባለ ሥልጣን ጽ/ቤት ለአዲስ መንገድ የመሬት ላይ ሥራ/ Earth Work) ለ2017 በጀት ዓመት ማሽነሪ ለመከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በምሥራቅ ወለጋ ዞን የዋዩ ቱቃ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለዋዩ ቱቃ ወረዳ መንገዶች ባለ ሥልጣን ጽ/ቤት ለአዲስ መንገድ የመሬት ላይ