Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የተማሪ የደንብ ልብስ ገዢ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አድራሻው ማ.ኢ (ceneral Ethiopia) ስልጤ ዞን በቅበት ከተማ አስተዳደር የሆነው አይናጌ ሕጻናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ

አይናጌ ሕጻናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 07/2010 እና ሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ቁጥር 05/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣  ምግብ ነከ እና 44 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እንዲሁም

በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ምግብ ነከ እና 44 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ እንዲሁም Polyster Sewing Thread፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ Earphone፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ እና Pocket Balance በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡- 02/2016 ኮሌጃችን ለ2017 በጀት ዓመት ለሰልጣኝ ተማሪዎች የምግብ ግብአት የሚውሉ የምግብ ጥሬ እቃዎችና ማጣፈጫዎች ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏፡- በዚህም መሰረት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው

ገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት ለሰልጣኝ ተማሪዎች የምግብ ግብአት የሚውሉ የምግብ ጥሬ እቃዎችና ማጣፈጫዎች ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

 በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመንግስት ሠራትኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተሽከርካሪዎች ጥገና የጋራዥ አገልግሎት፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መኪና ጎማ እና የሞተር ሳይክል

የመንግስት ሠራትኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት የተሽከርካሪዎች ጥገና የጋራዥ አገልግሎት፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መኪና ጎማ እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት እና ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደሴ ዲስትሪክት የመከስከሻ ማሽን (Disc Harrow) በድርድር ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የመጀመሪያ ደረጃ ድርድር የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለራያ ፍሬሽ ፕሮዲዩስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠውን ብድር ድርጅቱ ተመላሽ ባለማድረጉ ንብረቶቹን ተረክቦ በድርድር

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ምንትዋብ ከልካይ እና በፍ/ባለዕዳዎች እነ አቶ ዮሀንስ አሳምነው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ

በህግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት የኮንስትራሽን መሣሪያዎችና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ ተሽከርካሪ እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 03/2016 በህግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት የኮንስትራሽን መሣሪያዎችና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት የእርሻ ትራክተር ፣ ዘር መዝሪያ ፣ የእርሻ ትራክተር ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ልማት ባንከ ጋምቤላ ዲስትሪክት ስምና አድራሻቸው ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ተበዳሪዎች ለሰጠው ብድር በውላቸው መሰረት መክፈል ባለመቻላቸው

ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ጥሬ እቃዎችን ማለትም የወንዝ አሸዋ ፤ ጠጠር ፤ ኮሚቼ(ፑሚስ) ፤ ሲልካ ሳንድ ፤ የተለያየ መጠን ያላቸውን የተፈጩ ማርብሎችን ፤ ዶሎማይትና ላይምስቶን በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለአንድ አመት የውል ስምምነት በመፈፀም መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መስያ ቁጥር፡- ዘ.ህ.ኢ.001/2017 ድርጅታችን ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ጥሬ እቃዎችን ማለትም የወንዝ አሸዋ ፤ ጠጠር ፤

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

2ኛ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር

Oromia Construction Corporation (OCC)would Like to Extension of Bid Closing and Opening Date

Extension of bid Opening Oromiya Construction Corporation (OCC) announced the supply of Diesel Generator with all accessories with Ref No.

The Melba, Printing Publishing & Packaging S.C. Invites Eligible Bidders to Purchase Paper Products by National Competitive Bidding (NCB)

INVITATION FOR BIDBID REF. NO: MELBA/NCB/G/36/2016 The Melba, Printing Publishing & Packaging S.C. invites eligible bidders to purchase paper products