Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የማስታወቂያ ቁጥር 02/2017በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የ2016ዓ/ም በጀት ዓመት ሒሳብ ሰነድ በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ወይም ኦዲት ማስደረግ ይፈለጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ
ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የ2016 ዓ/ም በጀት ዓመት ሒሳብ ሰነድ በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ወይም ኦዲት ማስደረግ ይፈለጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 03/2016 ኮሌጃችን ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ፦ የተማሪዎች የምግብ ቤት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ የጎሚስታ እቃዎች እና የተለያዩ የኤክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም ሌሎች የእጅና የእርሻ መሳሪያዎች
ገዋኔ ግብርና ቴክኒክ ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ የተማሪዎች የምግብ ቤት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ የጎሚስታ እቃዎች እና የተለያዩ የኤክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም ሌሎች የእጅና የእርሻ መሳሪያዎች ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 10/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የሰራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች – 1. የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ፤ በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችል ክሊራንስ፣ ሕጋዊና የታደሰ የንግድ
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የሰራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ