Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ
ዳሽን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም አስያዡ ስም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት የንግድ ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEP TSO/NCB/03/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል Barco Lamp እና LED Light 200watt በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 11/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የመንገድ ግንባታ ማሽነሪዎች (ASPHALT PAVER MACHINE: CRAWLER CRANE MACHINE: CEMENT SILO MACHINE
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሰለሞን ዋስይሁን የተመሰከረስት የኦዲት ድርጅት የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ
የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሰለሞን ዋስይሁን የተመሰከረለት የኦዲት ድርጅት በኮ/መ/ቁ 292566 ሰኔ 10 ቀን 2013 ዓ.ም የፓንቴራ ቢ ኤንድ ኤል
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር በፕላስቲክ የታሸገ ውሃ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን፣ በፕላስቲክ የታሸገ ውሃ በጨረታ አወዳድሮ
Pastoralist Concern (PC) Would Like to Invite Potential and Competent Suppliers Who Can Compete for the Motor Bike Full Accessories, Capacity 175cc
URGENT & SHORT-TERM INVITATION FOR NATIONAL BID Pastoralist Concern (PC) is a relief and developmental organization active in Ethiopia for
Action Against Hunger is Looking for a Competitive and Experienced Vendor to Participate in the Tender for Full Outsourcing Work of a Solar-powered Pumping System to Be Implemented at the Gombo-sarie Site of Nuraq Town, Capital of Abergele Woreda.
Invitation for Bid Action Against Hunger is an independent, non-political, and non-profit Humanitarian Organization that has been implementing relief, emergency
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል መምሪያ ለሚገነባቸው ፕሮጀክቶች የሚውሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው ብረቶች (Reinforcement Bar) ግዥ ለመፈጸም ፈልጎ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TSC/OWN/ NCB/01/2017 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል መምሪያ ለሚገነባቸው ፕሮጀክቶች የሚውሉ የተለያዩ መጠን
ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማሕበር በመርካቶ አካባቢ በተለምዶ አሜሪካ ግቢ እየተባለ በሚጠራው ቦታ ላይ 3B+SB+G+14 ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ እያስገነባ ይገኛል በመሆኑም ለንግድ የሚውሉ 3 የሕንጻ ወለሎችን (ሰሚ ቤዝመንት ወለል ፣ ግራውንድ ወለል እና አንደኛ ወለል) የህንፃ ወለሎችን የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ሥራዎች (Electrical Works) በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማሕበር በመርካቶ አካባቢ በተለምዶ አሜሪካ ግቢ እየተባለ በሚጠራው ቦታ ላይ 3B+SB+G+14
Institute of Foreign Affairs Invites Eligible Bidders for the Procurement of Flag & Business Card
Invitation for Bid Purchasing of Flag & Business Card Lot Information Procurement Reference Number: IFA-NCB-G-0164-2016-PUR Object of Procurement: Purchasing of
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ሎት 0001 በድጋሚ የወጣ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0180-2016-PUR Object of Procurement:
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስ/ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደጀን ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚሰጥ የቢሮ አጥር ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የአጥር ግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቀጥር-1 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስ/ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደጀን ወረዳ አስተዳደር