Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎች ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር መጋዘን፣ መኖሪያ ቤት እና የፋብሪካ ህንፃ መሸጥ ይፈልጋል

ETHSWITCH INVITATION TO BID (RE-BID) NATIONAL COMPETITIVE BID PROCUREMENT OF IP telephony solution BOHO-ETS/NCB/016/2024 Ethswitch Share Company which is the Owner and Operator of the National e-payment Switch of Ethiopia

Ethswitch Shore Company Which is the Owner and Operator of the National E-payment Switch of Ethiopia Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of IP TELEPHONY SOLUTION

በድጋሚ የወጣ የኢንሹራንስ አገልግሎት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ተስፋ ድርጅት በሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ ያለ አገር በቀለ ድርጅት ሲሆን፣ በአገራችን በተለያዩ ቅርንጫፎች ለሚሠሩ የድርጅታችን ሠራተኞች የህክምና እና የአደጋ ጊዜ ሽፋን (Medical

ተስፋ ድርጅት በሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ ያለ አገር በቀለ ድርጅት ሲሆን፣ በአገራችን በተለያዩ ቅርንጫፎች ለሚሠሩ የድርጅታችን ሠራተኞች የህክምና እና የአደጋ ጊዜ ሽፋን (Medical Insurance Coverage and Group Personal Accident) አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ውለታ መፈፀም ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የውጭ ኦዲተርጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቦሌ ክ/ከ እህል ንግድ የጋራ መኖሪያ ቤት ባለቤቶች ማህበር በአዋጅ ቁጥር 370 /95 አንቀጽ 4 እና 6 መሰረት በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ማህበራት ጽ/ቤት

የቦሌ ክ/ከ እህል ንግድ የጋራ መኖሪያ ቤት ባለቤቶች ማህበር በድጋሚ የወጣ የውጭ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ፀደይ ባንክ (አ.ማ.) መኖሪያ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፀደይ ባንክ (አ.ማ.) ለአቶ ጌታቸው አባት ስሰጠጡ ብድር በዋስትና የያዛቸውን በሰንጠረጁ የተዘረዘሩ መኖሪያ ቤቶችን በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሸሻስጡ

ሎኒ የበጎ አድራጎት ድርጅት በ2016 በጀት ዓመት የውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Ref no. LCO/00014/24የውጭ ኦዲተርን በተመለከተ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፣ ድርጅታችን ሎኒ የበጎ አድራጎት ድርጅት በ 2016 በጀት ዓመት የውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎችን በሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ና ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የወፍጮ ቤት ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የወፍጮ ቤት ዕቃ ግዥ ፍላጎት Procurement Reference No: DU-NCB-G-0020-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ምንጣፍና ማጋረጃ፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የመኪና ጥገና የእጅ ዋጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመስኩ ከተሰማሩ ነጋዴዎች ዕቃዎችን ለመግዛትና ተሽከርካርዎችን ማሰራት ይፈልጋል

አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ.) የተለያዩ ዓይነት ኦሪጅናል የፕሪንተር ቶነር ካርትሪጅ (ቀለም) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017የፕሪንተር ቶነሮ ካርትሪጅ (ቀለም) ግዥ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) የተለያዩ ዓይነት ኦሪጅናል የፕሪንተር ቶነር ካርትሪጅ (ቀለም)

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ፣ ባለ 10 ሊትር ባዶ ጀሪካን፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች አንድ SHACAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Support for Sustainable Development (SSD) Invites Audit Firms to Be Appointed as External Auditors and Audit the Books of the Accounts of SSD for the Fiscal Years 2024, 2025, and 2026.

የጅማ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2017 ዓ/ም የበጀት ዘመን የሚውል የፅዳት እቃ፤ የጽህፈት መሣሪያ፤ የወርክሾፕ አላቂ ብረታብረትና ሌሎች የምርምር እቃዎች እና የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጅማ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2017 ዓ/ም የበጀት ዘመን የሚውል የፅዳት እቃ፤ የጽህፈት መሣሪያ፤ የወርክሾፕ አላቂ ብረታብረትና