Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 20, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 2018 ዓ.ም
በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ህብረት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና፣ በር፣ መስኮት፣ የመብራት መስመር ዝርጋታ፣ የግድግዳ ሶኬት እድሳት ጥገና፣ የቧንቧ መስመር እና የሽንት ቤት መስመር ጥገና እና እድሳት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 20, 2025) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2018 በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ህብረት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና
የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ኤክስካቫተር ማሽን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 20, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አገልግሎት /እታ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
በጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 20, 2025) በጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ
የወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2018 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የሕክምና መሳሪያዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 20, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2018 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የሕክምና መሳሪያዎችን ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጰያ ንግድ ባንክ መኖሪያ ቤት፣ ንግድ ቤት እና ትምህርት ቤት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 20, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጰያ ንግድ ባንክ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን እና