Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቦታው ስፋት 334 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Oct 23, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ አልማዝ ጌታነህ እና በፍ/ባለዕዳዎች እነ አቶ ክሩቤል ጌታነህ መካከል ስላለው
የእብናት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለእብናት ወረዳ መንገድ ትራንስፖርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ለ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ከእብናት እስከ እባጭኮ ቀበሌ 20 ኪሎ ሜትር እና ከእብናት ዋሪባ ቀበሌ 20.4 ኪ/ሜ የመንገድ ጥገና ስራ ለማሰራት እና ከመጭና እስከ ጉናኑና 10 ኪሎ ሜትር መንገድ በአዲስ የቆረጣ እና ድልዳሎ ስራ ለማሰራት የተለያዩ የማሽን ኪራይ ለማጫረት ይፈልጋል
Be’kur(Oct 20, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የእብናት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለእብናት ወረዳ መንገድ ትራንስፖርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ለ2018 በጀት
የደምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ለፖሊስ አባላት የደንብ ልብስ ግዥን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 23, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደ/ከ/ፋ/813/2018 ዓ.ም በመ/ኢ/ክ/መ/በከምባታ ዞን የደምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በከተማ
የምዕራብ ሀረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የተሽከርካሪ የሐራጅ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen(Oct 23, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ ኢማ እና በፍ/ባለዕዳ ከድሮ ኤቡ (ወራሽ ሀምዲ
በጋም/ህ/ብ/ክ/መንግሥት የክልል ምክር ቤት ጽ/ቤት በጋምቤላ ከተማ የአፈ- ጉባኤና የም አፈ- ጉባኤ መኖሪያ ቤቶች ዕድሳትና ጊዜያዊ ማቆያዎችን ለማሠራት በግንባታ የሥራ ተቋራጭነት የብቃት ማረጋገጫ በደረጃ 4 – BC/GC እና ከዚያ በላይ ያሉትን የሥራ ተቋራጮች በማወዳደር ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 23, 2025) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 01/2018 በጋም/ህ/ብ/ክ/መንግሥት የክልል ምክር ቤት ጽ/ቤት በጋምቤላ ከተማ የአፈ– ጉባኤና የም አፈ-
በምዕራብ ጐጃም ዞን ለፊቤላ ኢንዱስትሪያል ኃ/የተወሰነ የግል ማህበር ለፋብሪካዎች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎችን እና የኮንስትራክሽን እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Oct 20, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ፡ 001/ ፊ/የሀ/ግዥ/2018 ዓ.ም በምዕራብ ጐጃም ዞን ለፊቤላ ኢንዱስትሪያል ኃ/የተወሰነ የግል
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ አይቬኮ የዉሃ ቦቴ አጠቃላይ የቦዲ የመካኒካልና የኤሌክትሪካል ሲስተም የጥገና አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Oct 20, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ አይቬኮ የዉሃ ቦቴ አጠቃላይ የቦዲ የመካኒካልና የኤሌክትሪካል ሲስተም
የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት 56.60 ካሬ ሜትር የሆነ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Oct 20, 2025) የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በከሣሽ ይንገስ ጌታሁን ህፃን ቴዎድሮስ አይንዋጋ እና በተከሣሽ ዝይን ደርሰህ ህፃን እየሩሣሌም አይንዋጋ
የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ከፍ/ፍ/ቤት ስፋቱ 250 ካ.ሜ. ቤትና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Oct 20, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ቸኮል ጥናው እና በአፈ/ተከሳሽ አስማረ ገረም መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ