Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ እቃዎች፣ ስፔርፓርት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ስፔርፓርት እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በሀራጅ ጨረታ ሽያጭ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 14, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ እቃዎች፣ ስፔርፓርት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ስፔርፓርት እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቀዝቃዛ ክፍል ጥገናና ሰርቪስ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የኮሮብላ ምድጃ የጥገናና ሰርቪስ፣ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ ተጫራቾችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 14, 2025) በድጋሚ የወጣ የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር አ/አ/ዩ/ጤ/ሳ/ኮ/ጥ/አ/ስ/ሆ / ብግጨ / ጥአመ / 06/2017/25 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ
የቤትና ይዞታ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 14, 2025) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ኩኩ ግርማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ መቶአለቃ መለሰ ግርማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/180017
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ የቦታው ስፋት 195 ካሬ የሆነ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen (Jun 13, 2025) በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ
Continue Reading ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ የቦታው ስፋት 195 ካሬ የሆነ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ