Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ፡- ኪዳኔ ማርያም ገሰሰና ልጆች ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እና በአፈ ተከሳሽ፡- አቶ ሳሙኤል ብርሃኔ መካከል ስላለዉ የአፈጻጸም ክስ ክርክር

የኮምቦልቻ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ  ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች

ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 23, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልገሎት ግዴታውን ካልተወጣ ደንበኛ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች በዝርዝር የተገስጹትን የዳቦ መጋገሪያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የመጋዘን ኪራይ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NEBE/NCB/RE/001/2018 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኝ ብዛት ሁለት መጋዘን እያንዳንዱ የግቢው ስፋት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመጋዘን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሰርቪስ ቤት ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 17, 2026) በአፈ/ከሣሽ ወ/ሮ አስቴር ሀብቴ እና በአፈ ተከሣሽ አቶ ገ/ኪዳን አድኖ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ

Ethiopian Sugar Industry Group Invites Bids from Interested Eligible & Qualified Bidders for for the Procurement of Retaining Wall, Warehouse Entrance Maintenance and Drainage Cleaning

Addis Zemen(Feb 17, 2026) INVITATION TO BID OPEN NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Tender No. LP/OT/17/SIG/2018 1. Ethiopian Sugar Industry Group invites

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በዳራ አትልቾ ወረዳ ተፈሪ ኬላ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሊያሠራ ላቀደው ሁለት የመማሪያ ብሎኮች ቀሪ ግንባታ ሥራ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

የሐራጅ ማስታወቂያ ማረሚያ

Addis Zemen(Feb 16, 2026) ማረሚያ የፍ/ባለመብት አቶ አብዱሽኩር ያሲን እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሙና መሀመድ የሐራጅ ማስታወቂያው ላይ የተባለው በስህተት ስለሆነ

በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 3 ፋይናንስ ፅህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሁለተኛ ዙር በወረዳው የተለያዩ ፅህፈት ቤቶች ለስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አዲስ ምዕራፍ በጎ አድራጎት ማህበር ለጤናና ለልማት በ2025 የስራ ዘመን ሶስት ኘሮጀክቶችን የፈፀመ ሲሆን እነዚህን ኘሮጀክቶች ማለትም በአጠቃላይ 5 /አምስት/ ፎልደሮችን የታደሰ የሙያ ፈቃድ ባለው ድርጅት የኦዲት ሪፖርት ማሰራት ይፈልጋል

Ministry of Water and Energy: Procurement of Construction & Workshop Materials for a Green Energy Incubation Center

Government(Feb 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/66933812-1171-4b85-bc3f-4fa2c995c1f1/open  Reference

የጉራጌ ዞን ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው አገልግሎት ሲሰጡ ቆይተው ብልሽት የገጠመውን ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዐ01/2018 የጉራጌ ዞን ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የእንስሳት ጤና ኬላ ግንባታ በመደበኛ በጀት ለማስጠገንና ለማስገንባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የመለያ ቁጥር GGWW/010/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል በጉራጌ ዞን