Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የሬዲዬ ስቱዲዮ ኢንቴሪየር ዲዛይን አገልግሎት ግዥ፣ የኤሌክትሪከ መኪና ጋራዥ አገልግሎት ግዥ፣ ቢል ቦርድ ግዥ፣ የነዳጅ መኪና ገራዥ አገልግሎት ግዥ፣ የሙዚቃ ባንድ አገልግሎት ግዥ፣ የመኪና ጎማና ጌጣጌጥ ግዥ፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ እና የባህላዊና ዘመናዊ አልባሳት ግዥና ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 006-2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። ተ.ቁ የሚገዛው የአገልግሎት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Government(Feb 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b42a5a6b-140a-404e-babd-e5208858778b/open Lot Information Procurement Reference Number: AKU-NCB-G-0041-2018-PUR Object of Procurement: Lot-40 ድጋሚ የወጣ የምግብ

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የምግብ ዘይት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ  ማስታወቂያ አፍሪካ ህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ 2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን   ሎቶች እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 1 ሎት 1

አፍሪካ ህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ስር የሚገኘው እሸት ቅድመ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የትምሀርትና የቢሮ ዕቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የህክምና እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች እና የጥገና እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ስር የሚገኘው እሸት ቅድመ አነደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የ2017 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የዳግማዊ ቴዎድሮስ መጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅቶች ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የዳግማዊ ቴዎድሮስ መጀ/ደ/ት/ቤት ለ 2017 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀ ምግብ አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ASU/NCB/G/001/2017 BID የተዘጋጀ ምግብ አቅርቦት ማዕቀፍ ስምምነት ግዥ Procurement Reference No: ASU-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃዎችን፣ የህዝብ ማመላለሻ 30 ሰው የሚጭን ቅጥቅጥ መኪና፣ ህትመት በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥው መለያ ቁጥር ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ 01/2017 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት ልዩ

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ 02/2017 የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 1 ጠቅላላ የውሃ ሥራዎች ተቋራጭ ወይም ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ (GWWC-1/GC-1) የሆኑ የአገር ውስጥ እና የአገር ውስጥ ፈቃድ ያላቸው አለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ውስጥ/Airside/ የውሃ መገኛ ልማት እና የላንድ ስኬፒንግ ፕሮጀክት ስራን በዲዛይን እና ግንባታ የውል ዓይነት (Design & Construction Turn Key Bases) ለማሰራት ይፈልጋል

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባይል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ስፔር ፓርት እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ልዩ ልዩ እቃዎች፣ የሞባይል አክሰሰሪ እና ጌጣ ጌጥ እቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባይል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ስፔር ፓርት እና ልዩ ልዩ

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የኤሌትሪክ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የኤሌትሪክ ዕቃዎች Procurement Reference No: DU-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Lot Information 

Messebo Cement Factory PLC. (MCF PLC) Invites Eligible Bidders for the Supply of Different Refractory Materials (Brick Castable, Anchor and Perilex)

INVITATION FOR BID TENDER NO. MCF PLC 54/2016 Messebo Cement Factory PLC (MCF PLC) invites eligible bidders for the supply