Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 22, 2026) በድጋሚ የወጣ የዶሮ፣ የአሳ እና የአትክልትናፍራፍሬ የጨረታ ማስታወቂያ ገነት ሆቴል የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ የዶሮ እና የአሳ ተዋፅኦ እንዲሁም የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን አወዳድሮ አብሮ መስራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም

ገነት ሆቴል የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ የዶሮ እና የአሳ ተዋፅኦ እንዲሁም የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን ይፈልጋል

Be’kur(Jan 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን ደብረ ታቦር ከተማ የሚገኘዉ የጎሕ ሁለገብ የገበ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. በዞኑ ውስጥ ከሚገኙ ወረዳዎች ወደ ደ/ታቦር፣ ነፋስ ወውጫ እና ወረታ

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን ደብረ ታቦር ከተማ የሚገኘዉ የጎሕ ሁለገብ የገበ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. በዞኑ ውስጥ ከሚገኙ ወረዳዎች ወደ ደ/ታቦር፣ ነፋስ ወውጫ እና ወረታ ከተማ ኢንዱስትሪ ምርቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል

Be’kur(Jan 19, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በደብረታቦር ከተማ የሚገኘው ጎህ ሁለገብ/የገበ/ኅ/ስራ ማህበራት ዬኒየን ኃ.የተወሰነ ከቀድሞው መገናኛ ዩኒየን ቅጥር ግቢ ውስጥ ወይም ዞን ንግድ መምሪያ

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በደብረታቦር ከተማ የሚገኘው ጎህ ሁለገብ/የገበ/ኅ/ስራ ማህበራት ዬኒየን ኃ.የተወሰነ ከቀድሞው መገናኛ ዩኒየን ቅጥር ግቢ ውስጥ ወይም ዞን ንግድ መምሪያ አጠገብ በቁም የሚገኘውን ሁሉንም የጽድና ሌሎች የዛፍ ዓይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ቆርጦ ለሚያነሳ ድርጅት ወይም ግለሰብ መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Jan 19, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ጌትነት መንግስት እና ወ/ሮ ገነት ባይነሰኝ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛውን በሰንጠረዥ ከዚህ በታች የተገለፀው መኖሪያ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ በአዋጅ

ፀደይ ባንክ አ.ማ ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Global Insurance Company Invites Sealed Bid for Stationary Materials, Sanitary Materials, Office Furniture & Electronic Materials (Computer, Printer Etc.) Lot IV. Electronic Materials (Computer, Printer Etc.)

በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የቀራንዮ መ/ዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የብረት በርና መስኮት ጥገና ስራ ፣ የዴስከ ጥገና ስራ ፣ የአዳራሽ ኮርኒስ ስራ በማይካ ፣ የመማሪያ ክፍል ኮርኒስ ስራ ፣ የከርቭ ስቶን ስራ፣የውሃና ብረት ቀለም ቅብ ስራ ፣ የአዳራሽ አካፋይ ስራ ፣ የስፖርት ክፍል ስራ ፣ የቴራዞ ስራ ፣ የአሸንዳ ስራ ፣ ሜዳ ጥገና ስራ ፣ የውሃ መስመር ዝርጋታና ጥገና ስራ፣ የመደርደሪያ ስራ እና የወኪንግ ዌይ ስራዎች እና የማባዣ ማሽን ፣ ፎቶኮፒ ማሸን ፣ ፕሪንተር ፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተር ፣ ሲስተም ዩኒት ፣ ጄኔሬተር ጥገና እና ሰርቪስ በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

Catholic Relief Services Ethiopia Program Would Like to Invite Interested Bidders Who Offer Comprehensive and Third-party Vehicle Insurance

TENDER NOTICE ACQUISITION OF COMPREHENSIVE AND THIRD-PARTY VEHICLE INSURANCE TENDER No.: CRS-SC-2024-26 Catholic Relief Services – United States Conference of

Ethiopian Securities Exchange is Seeking Expressions of Interest (EOI) from Experienced and Qualified HR Consultancy Firms to Provide Expert HR Services

Expression of Interest (EOI) for HR Consultancy Services Invitation to HR Consultants: Enhance Our Human Resources Management Ethiopian Securities Exchange

የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ ቁጥር FIS/01/2016 መሠረት የውጭ አገር ዜግነት ከያዙ

ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ለ 2017 ዓ.ም የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ማሰፋት እና መግዛት ይፈልጋል

የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ግዢ በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ BID No/FIDO/0029/2024 ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን

Catholic Relief Services Ethiopia Program Would Like to Invite Interested Bidders Who Supply Installation, Commissioning, and Maintenance of CCTV Cameras and Access Control Key Cards For the CRS Ethiopia Addis Ababa Office

የአፓርትመንት ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ካፒቴን ደስታ ዘርኡ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ተክላይ ሙሉጌታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት

ሜጋ አሳታሚና ማከፋፊያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ መኪኖችንና ሞተር ብስክሌቶችን በአሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ ድርጅታችን ሜጋ አሳታሚና ማከፋፊያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ መኪኖችንና ሞተር ብስክሌቶችን በአሉበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏