Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Feb 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/26336c11-3ada-4aaf-aeab-116edb4557a5/open Reference Number: EMAA-NCB-NC-0014-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EMAA-NCB-NC-0013-2018-BID Procurement Information Procurement Type: Bidding

Ethiopian Maritime Authority: Procurement of Four-Star Hotel Service in Bishoftu

Addis Zemen(Feb 12, 2026) ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ቅድስት አስፋ እና በፍ ባለዕዳ አዱኛ አጥናፉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጻም ጕዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.195881 በቀን 30/3/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ

ስፋቱ 150 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 09, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃ/ወ/መንገድ ትራንስፖትር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ከደበላ ባርና ቀበሌ ያለውን

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ከደበላ ባርና ቀበሌ ያለውን 10.2 ኪ.ሜ መንገድ ለማሰራት አንድ ዶዘር ማሽን የስሪት ዘመኑ እ.ኤ.አ ከ2009 ወዲህ የተመረተ ማሽን በሰዓት መከራየት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ተ/ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ

ፀደይ ባንክ አ/ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ የቁም ደኖች (የባህር ዛፍ ግንድ፤ ማገዶ እና አጠና) ለተለያዩ ኮንስትራክሽን ስራ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የቁም ባህር ዛፍ ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር B002/OFWEBB/2017 የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት በቅጽረ ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ሕንጻዎች እና ቢሮዎች በኔትወርክ ለማስተሳሰር አስፈላጊውን ጥናት ያደረገ ሲሆን፤ በግልጽ ጨረታ የኔትወርክ ዕቃዎችን በመግዛት ደረጃውን በጠበቀ መልኩ የኔትወርክ ዝርጋታውን ማሰራት ይፈልጋል

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የተለያዩ አይነት ዕቃዎች ግዝ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር (አንድ) 27/2017 ዓ.ም የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ

አባ ወልደትንሳኤ ግዛው ቦርድ መር የእናቶችና ሕፃናት በጎ አድራጎት ድርጅት ያገለገሉ አንድ ኒሳን ፓትሮል መኪና እና አንድ የቻይና ስሪት የሞተር ብስክሌት ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አባ ወልደትንሳኤ ግዛው ቦርድ መር የእናቶችና ሕፃናት በጎ አድራጎት ድርጅት ያገለገሉ አንድ ኒሳን ፓትሮል መኪና እና አንድ የቻይና

የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ለበንሳ ዳዬ አዲሱ ማረሚያ ተቋም በ2017 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ለምግብ ዝግጅት የሚውሉ የኩሽና ቁሣቁስ፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በብሔራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የብሔራዊ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ለበንሳ ዳዬ አዲሱ ማረሚያ ተቋም በ2017 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ለምግብ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የባምባሲ ከተማ አስ/ር ገንዘብና ኢኮኖሚ ል/ጽ/ቤት ለከተማው ሴክ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አዲስ ሞዴል ጥራት ያለው Lap Top Computer Core I7 እና Core I5, Desk Top Computer Core I5 እና Printer ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ግዥ 02/2017 የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የባምባሲ ከተማ አስ/ር ገንዘብና ኢኮኖሚ ል/ጽ/ቤት ለከተማው ሴክ/መ/ቤቶች አገልግሎት

Ministry of Health Invites Eligible Bidders for the Procurement of Health Management Information System Material Printing

Invitation to Bid Procurement Of Health Management Information System Material Printing Procurement Reference No: MoH-NCB-NC-0014-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የባምባሲ ከተማ አስ/ር ገንዘብና ኢኮኖሚ ል ጽ/ቤት ለከተማው ሴክ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል 125ሲሲ ዲስከቨሪ ሞተርና እና ባለ3 እግር ባጃጅ ተሽከሪካሪ ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ግዥ 01/2017 የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የባምባሲ ከተማ አስ/ር ገንዘብና ኢኮኖሚ ል ጽ/ቤት ለከተማው ሴክ/መ/ቤቶች

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ፣ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የተለያዩ የህትመት ስራዎችን እንዲሁም የተሽከርካሪ የ5,000 እና 10,000 ኪ.ሜ የመኪና ሰርቪስ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ለክልሉ ጤና ቢሮ እና ተጠሪ ተቋማት የተለያዩ