Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jul 05, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/043/2018             ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 04, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አለሚቱ ከበደ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ዘነበ ብርሃኑ ግዛው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.46929 በ03/11/2007ዓ.ም እና የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 03, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ብግጨ 04/2018 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ካምፓስ ባዘጋጃቸው የካፌና ሬስቶራንት የአገልግሎት መስጫ ህንጻ 843 ለተማሪዎች አገልግሎት እንዲሰጡ በኪራይ ህንጻ ለማከራየት በካፌና

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ካምፓስ ባዘጋጃቸው የካፌና ሬስቶራንት የአገልግሎት መስጫ ህንጻ 843 ለተማሪዎች አገልግሎት እንዲሰጡ በኪራይ ህንጻ ለማከራየት በካፌና ሬስቶራንት ዘርፍ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን በማወዳደር ለሶስት አመት ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 03, 2026)  የጨረታሽያጭ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 001 ፣002፣003፣004/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የዶ/ር ደስታ ላንገና ፋውንዴሽን የ2016፣ 2017 እና 2018 ዓ.ም. በጀት ዓመታት የፋውንዴሽኑን የፋይናንስ ሪፖርቶችና የሒሳብ መግለጫዎች/በገለልተኛ የውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን አዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ የሰራተኞች የደምብ አልባሳት፣ የሰራተኞች የደህንነት መጠበቂያ መሳሪያዎች (PPE)፣ የፅዳት እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች እና የተለያዩ ተሸከርካሪ ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት አላቂ

የሽመልስ ሁብቴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር፡ 01/2018 የሽመልስ ሁብቴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተገለፁትን ሎት

ኤም ቪ አር ኮንሰልቲንግ ግሩፕ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር በአባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ስር የሚገኙ ድርጅት (ኩባንያ) የ2018 በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Bekur (Sep 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኤም ቪ አር ኮንሰልቲንግ ግሩፕ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር በአባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ስር የሚገኙ

ሱታና ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ የምግብ እህል አቅርቦት (ድፍን ጥሬ አተር) እና የግንባታ ብረት ውጤቶች አቅርቦት (የጣርያ ኬንች ቲቦላሪ ብረት RHS) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Sep 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር 05/2019 ዓ/ም ሱታና ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ ሎት1. የምግብ እህል አቅርቦት(

የሐዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ቡድን የማገዶ እንጨት፣ የዳቦ አቅርቦት፣ አትክልትና ፍራፍሬ እና የወፍጮ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በምሥራቅ ደንምቢያ ጤና ጥበቃ ስር የሚገኘው የአይምባ ጤና ጣቢያ የAPTS ሸልፍ ለማሰራት ይፈልጋል

Bekur (Sep 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ደንምቢያ ጤና ጥበቃ ስር የሚገኘው የአይምባ ጤና ጣቢያ የAPTS ሸልፍ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Sep 07, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አብሮ አደግ እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ማተቤ አሸንፍ መካከል ስላለው የገንዘብ