Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቀርሺ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ላበደረው ብድር አከፋፈል ዋስትና እንዲሆነው በኦሮሚያ ባንክ በመያዣነት በያዘው አክሲዮን ብድሩ ባለመከፈሉ ዋጋቸው 159 አክሲዮኖችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች

ቀርሺ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ. 159 አክሲዮኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፣ ስፔር ፓርት፣ ጌጣ ጌጥ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች እና ቁርጥራጭ ብረታብረት በሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨ.ቁ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ስፔር ፓርት፣ ጌጣ ጌጥ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች እና ቁርጥራጭ ብረታብረት በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 06/2017 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በአዋጅ ቁጥር 859/2006 እና በመመሪያ ቁጥር 6/2011 አንቀጽ 3 መሰረት አስመጪ አቶ ዮናስ ፈለቀ ጥበቡ ላልከፈሉት ቀሪ ቀረጥና ታክስ ዕዳ

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት HYUNDAI እና TOYOTA COROLLA ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሒሣብ ምርመራ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኤልሻዳይ 1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር የሁለት ዓመት ሒሣብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ስለሚፈልግ ብቃትና ፈቃድ ካለው የሒሣብ አዋቂ “ከተፈቀደለት ኦዲተር” ድርጅት

ኤልሻዳይ 1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር የሁለት ዓመት ሒሣብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ስለሚፈልግ ብቃትና ፈቃድ ካለው የሒሣብ አዋቂ “ከተፈቀደለት ኦዲተር” ድርጅት ጋር ውል ተዋውሎ ሒሣቡን ለማስመርመር ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የከሚሴ ከተማ አስ/ከተ/መሰረተ ልማት ፅህፈት ቤት የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ በአብክመ ኦሮ/ብ/ዞን ከሚሴ ከተማ አስ/ከተ/መሰረተ ልማት ፅ/ቤት የ2018 2ኛ ዙር የሊዝ ጨረታ ማውጣታችን

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ (ሞዴል: RICH) በማሕቀፍ ስምምነት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ (ሞዴል: NISSAN) በማሕቀፍ ስምምነት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ (ሞዴል: MAZDA) በማሕቀፍ ስምምነት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ (ሞዴል: FOTON) በማሕቀፍ ስምምነት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ (ሞዴል: LIFAN) በማሕቀፍ ስምምነት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ

ENAHPA, an International NGO, Invites Qualified External Auditors to Submit Quotations for a 3-year Auditing Agreement (2025-2027).

Reporter(Feb 18, 2026)  Inviting External Auditor Our organization, Ethiopian north American Health professionals Association (ENAHPA)an International NGO, working in health

IYF(International Youth Fellowship) እ.ኤ.አ የ2025 ዓ.ም. የበጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር /ኦዲት ለማስደረግ/ ይፈልጋል

Reporter(Feb 18, 2026) የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ IYF(International Youth Fellowship) በበጎ አድራጎት ድርጅት በፈቃድ ቁጥር (Re.No.3917) የተመዘገበ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው::

ቡልቡላ መድሐኒያለም ሱቆች አክሲዮን ማህበር እያስገነባ ለሚገኘው B+G+10 ሁለገብ አገልግሎት የሚሰጥ ህንፃ አሁን በደረሰበት ደረጃ ላይ ጀምሮ ሊሰራ የሚችል የህንፃ የግንባታ ሥራ ተቋራጭ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል