Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/ዕቃ/23/02/2017 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የተሽከርካሪ መለዋወጫ ለመኪና ጥገና ስራ የሚያገለግሉ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር በድጋሚ ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/ዕቃ/23/02/2017 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ለመኪና ጥገና ስራ የሚያገለግሉ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እና ተዛማጅ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሰይፈ ገ/ፃዲቅ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ገ/ፃዲቀ ጨርቆስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/289626 በ21/3/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የኮንቴይነር ሱቆች ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በድርጅቱ ዙሪያ የሰራውን 5 (አምስት) የኮንቴይነር ሱቆች ከእንስሳት እና ከዶሮ ሥጋ እንዲሁም ከእንቁላል፣ ከዓሣ፣ ወተትና የወተት ተዋፅኦ ሽያጭ ውጪ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በድርጅቱ ዙሪያ የሰራውን 5 (አምስት) የኮንቴይነር ሱቆች ከእንስሳት እና ከዶሮ ሥጋ እንዲሁም ከእንቁላል፣ ከዓሣ፣ ወተትና የወተት ተዋፅኦ ሽያጭ ውጪ ለሆኑ ማንኛውም የንግድ ሥራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት ማከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማ/ኢ/ክ/መ የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2017 በጀት አመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን ሞተር ሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም፡– የዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
በማ/ኢ/ክ/መ የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2017 በጀት አመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን ሞተር ሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ