Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/1992 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን መኖሪያ ቤት እና ሱዙኪ ዲዛየር መኪና ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደ/ማ/ዩ ብ/ግ/ጨ/04/2017 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት የጽዳት የአውትሶርስ የአገልግሎት ግዥ በብሄራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት የጽዳት የአውትሶርስ የአገልግሎት ግዥ በብሄራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2017 በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለቀወት ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ እቃ እና አገልግሎት ግዥ
ቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ደንብ ልብስ (ብትን ጨርቅ) ግዢ እና ደረቅ ጭነት አገልግሎት ግዥ በግጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 08/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ኮስሞቲክስ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ኮስሞቲክስ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የአውቶቡስ ሞተር አገልግሎት ግዥ ፣ አውቶሞቲክ ትራንስሚሽን ጥገና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አአከአአድ/ግጨ/አሞአትጥአ/001/2017 አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፀውን ፍላጎት በሀገር ውስጥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like To invite All Interested and Eligible Local Suppliers Bee Veil, Bee Brush, Embedder, Wax Molder 22X42 Cm
Bid announcement: Bee Vail, Bee Brush, Embedder, and Was Molder The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH would like