Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን በቱሉ ቦሎ ከተማ ለሚያስገነባው B+G+4 ህንፃ የንግድ ስራ ዕቅድ (Business Plan) በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሣተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም

በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን በቱሉ ቦሎ ከተማ ለሚያስገነባው B+G+4 ህንፃ የንግድ ስራ ዕቅድ (Business Plan) በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የቴሌቪዥን ስቱዲዮ የውስጥ Anterior/ ስራዎች ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በ2017 በጀት ዓመት ለሚጀመረው የጌዴኦ ቴሌቪዥን ስርጭት ፕሮግራም አገልግሎት የሚውል በነባር ህንጻ ላይ የስቱዲዮ የውስጥ/interior/ ሥራዎች

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በ2017 በጀት ዓመት ለሚጀመረው የጌዴኦ ቴሌቪዥን ስርጭት ፕሮግራም አገልግሎት የሚውል በነባር ህንጻ ላይ የስቱዲዮ የውስጥ /interior/ ሥራዎች በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ ሃብት ማመንጨት ኢንተርፕራይዝ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱትን የአቅርቦትና የአገልግሎቶች ግዥ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት አንድ፡– የተቀነባበረ

የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ ሃብት ማመንጨት ኢንተርፕራይዝ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ የተቀነባበረ የእንሰሳት መኖ (ለወተት ላሞች፣ ለጊደሮች፣ ለጥጆች እና የዶሮ የእንቁላል ጣይ፣ የጫጩት እና የስጋ ዶሮ መኖ)፣ የኦዲት አገልግሎት (የኢንተርፕራይዙን የ2016 በጀት ዓመት የሂሳብ እንቅስቃሴ ኦዲት ማድረግና ሪፖርት አዘጋጅቶ ማቅረብ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር፡– መከ/ስፔ/ሪፈ/ሆ/ል/ብ/ግ/ጨ-03/2017 መከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የህሙማን ቀለብ አቅራቢና ለምግብ ዝግጅቱም የሚያስፈልገውን የሰው ኃይል አሟልተው በሆስፒታሉ ውስጥ ሙሉ አገልግሎቱን

መከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የህሙማን ቀለብ አቅራቢና ለምግብ ዝግጅቱም የሚያስፈልገውን የሰው ኃይል አሟልተው በሆስፒታሉ ውስጥ ሙሉ አገልግሎቱን የሚሰጡ በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አውትሶርስ አድርጎ አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Educational Assessment and Examinations Service: Procurement of Services 2018 for a 3-Star Hotel in Addis Ababa (አዲስ አበባ በለ ሶስት(3) ኮኮብ ሆቴል አገልግሎት ግዥ)

Government(Feb 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7631f9c5-899d-4ffa-8d08-337d3e41e5f3/open Reference

Dedessa Woreda Finance Office Invites Sealed Bids for the Construction of Ogo Modern Coffee Nursery in Ogo Kebele, Dedessa Woreda, Bunno Bedele Zone, Oromia Region.

Ethiopian Herald(Feb 14, 2026) Invitation of Request for Bids (RFB)Procurement Ref. No. ET-OROMIA DEDESSA WOR-FSRP-516850-CW-RFB 1. Dedessa Woreda Finance Office

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን መስተዳድር የሲያደብርና ዋዩ ወረዳ የደነባ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በከተማው የውስጥ ለውስጥ መንገድ ግንባታ ማሰሪያ የሚሆኑ የተለያዩ ማሽኖችን መከራየት ይፈልጋሉ

ጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ 2 ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም በትምህርት ቤቱ ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉትን ልዩ ልዩ እቃዎችና አገልግሎቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር /002/2018 ዓ.ም ለሁለተኛ ዙር የመጣ ጨረታ ማስታወቂያ በመደበኛ በጀት ለሚገዙ እቃዎች

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል 147A የፕሪንተር ቀለም፣ Grade Six and Grade Eight Correction and Management System (ሶፍትዌር ግዥ) እና Old Roster Management and File Handling System (ሶፍትዌር ግዥ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የግብርና ግብአቶችና ገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ቡድን ለ2018/19 ምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል 290 ኩ/ል አቮካዶ አካባቢ ዘር እና 1.5 ኩ/ል ቡና ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር መርካቶ ላይ ባሠራው የገበያ ማዕከል ውስጥ ለልዩ ልዩ አገልግሎት ለሱቅ፣ ለቢሮ መሰል አገልግሎት የሚውል ቦታን ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ጥሩብር አበራ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ዮሐንስ ጌታቸው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

ሪዬስ ኢንጅነሪንግ አ.ማ. የተለያዩ የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጨረታ ሰነዱ ላይ ለተዘረዘሩት የተለያዩ የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች አጠቃላይ መመሪያዎች እና ግዴታዎች፦ 1. በጨረታው