Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እቶ ሙሉጌታ አሰፋ እሸቴ እና የፍ ባለዕዳ እነ አቶ ጌታቸው አሰፋ እሸቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 262275 በ21/6/2015 ዓ/ም
በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡–ሆሣዕና ዲስትሪክት 002/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪከት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪስ አይሱዚ መኪናዎች እና
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪከት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪስ አይሱዚ መኪናዎች እና የውሃ ቦቴዎችን ብቁ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እስከዳር ተስፋዬ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ግዛቸው መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 116835 በ26/7/2014 ዓ.ም፤ መ/ቁ 129145 በ26/9/2014 ዓ.ም እና
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የንግድ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ ነው፡፡
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ግብአቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር እዩ 01/2017 የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 01 ዛላ በርበሬ፣ ሎት 02 ጥሬ
Siinqee Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Microsoft SQL Server 2022 Standard Edition
Invitation to Bids (National Competitive Bidding) IFB Title:- Request for Proposal for Procurement of Microsoft SQL Server 2022 Standard Edition
Tsedey Bank (S.C) Invites All Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Water Well Drilling, Construction, and Pumping Test Work for Water Well Drilling Contractors of Grade I
CALL FOR NATIONAL TENDER Open Tender no ብ/ግ/ጨ/0002/2017 1. Tsedey Bank (S.C) invites all eligible and interested bidders for the
ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን ይገለገልበት የነበረ አንድ ተሽከርካሪ (NISSAN 2001 Model, Pickup) ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያ ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን ይገለገልበት የነበረ አንድ ተሽከርካሪ (NISSAN 2001 Model, Pickup) ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተሸከርካሪውን
Addis Integrated Development Organization (former Merkato Child and Family Charitable Society) is to Enable Auditors to Express Their Professional Independent Opinion on the Performance of the Organization for the Year Ended June 30, 2024
INVITATION TO BID 1. Background Addis Integrated Development Organization (former Merkato Child and Family Charitable Society) has been registered and
The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders for the Procurement of Supplies & Apply for Granite Paint and Related Works
INVITATION FOR-BIDIFB No. ECWCT/NCB/PW/009/2017 The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for Procurement of Supply &
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብቶች እነ ወ/ሮ አለማሽ አብራሃም እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ምህረት አብራሃም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ፊኖ (00) ጠጠር Aggregate Fine 00) እና 01 ጠጠር (Aggregate 01) በግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየገዥው መለያ ቁጥር፡-አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/008/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከታች የተጠቀሰውን ፊኖ (00) ጠጠር Aggregate Fine 00) እና 01 ጠጠር
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ጽ/ቤት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ማስተካከያ አውጥቷል
ማስተካከያ ዓርብ ሐምሌ 26 ቀን 2016 ዓ.ም በወጣዉ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 22 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የፐብሊክ ሰርቪስና ሰዉ